Wendi Mak - 'ክም ክም' | ወንዲ ማክ - 'Kim Kim' - New Ethiopian Music 2025 (Official Ly
✔️ Click Here for More
Musics
Wendi Mak - 'ክም ክም' | ወንዲ ማክ - 'Kim Kim' - New Ethiopian Music 2025 (Official Lyric Video)
#wendimak #ክምክም #newethiopianmusic
#Ethiopia #amharicmusic #newamharicmusic #kimkim #ወንዲማክ #ethiopianmusic #habesha
Ethiopian Music 2025 | New Amharic Music Video 2025 | Amharic Music 2025 | New Amharic Music 2025 | Bahelawi Zefen | New Ethiopian CulturMusic
________________________________
የማይታመን ነው
ልቤን ከእሷ አረገው
ከእኔ ትሆን አትሆን እንጃ
ግን ስጋቴም እንደዛው
ውበት ግርማውን ሰጥቷት
የሁሉም አይን ከእሷ ላይ ነው
ያበራው ውበቷማ
አላይ ቢሉት የሚታይ ነው
ክም ክም ክም....ጎፈሬዋ
ቀልቤን ገዛው ሳቋ ለዛዋ
ችም ችም ችም....ውብ ጥርሷ
ልቤን ውክክክ ገልጣው በስሷ
ክምክም ያለው ፀጉሯ
ብትሔድ ሁሉ ሀገሯ
ጉብል ያስገብራል ማማሯ
ችማችም ያለው ጥርሷ
ከነ አለባበሷ
አብረው ዋሉ ይላል መንፈሷ
ሳቢ ናት የሁሉም ዓይን ከእሷ ላይ ነው
በእኔማ ስጋት አድሮ መክረሙ ነው
ይህ ቀራት ተብላ አትባል አትታማ
የጉድ ነው ቆሞ ያስቀራል ውበቷማ
እሷም ማታሳፍር ገራገር ናት
ሰው ለምን ይከፋል ሁሉን ባይ ናት
ሲያናግሯት ማናገሯ
Subscribe today:
https://www.youtube.com/channe....l/UCI_VBU5g0jeimEgJG
Facebook:
https://www.facebook.com/WndiMak/
Instagram:
https://www.instagram.com/wendi_mak_/?hl=en
TikTok:
https://www.tiktok.com/@wendimakm?_t=8nEJkLTpQbF&_r=1
Make sure to subscribe to this channel 'Wendi Mak' and turn on the notification bell & stay tuned!
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©2025: Wendi Mak .
Show more
