Jano Band – Hewan Gebrewold “ANE” | “ኣነ” [new] [2020]
✔️ Click Here for More
Musics
New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Translation.
‘ኣነ ‘
" እኔ "
ሳልግደረደር
እውነቱን ልናገር
ምናልባት በመልክ እንጂ : በዝች ኣለም
በባህሪ እኔን መሳይ የለም::
እኔ'ኮ እኔው ነኝ : እሱ ነው የኔው እምነት
በሰው ሊመዘን ኣይችልም : የሰው ማንነት::
ሌሎችን መስዬ : ሲመስሉ ኣይቼ
በውስጤ ያለውን : ፀጋ ዘንግቼ
ተሞኝቼ ነበር : ግን በውስጤ ለካ
ኣለ ብዙ : የራሴ ፀጋ::
ራሴን መምሰል ነው : የምፈልገው እኔ
ነገን ማየት እችል ዘንድ : ዛሬ ላይ ቆሜ
ኣንዳንድ ሰዎች ሳያመዛዝኑ ሊፈርዱ ይችላሉ ግን መሆን እና መምሰል ይለያያሉ::
እኔ'ኮ እኔው ነኝ በማን ልተካ?
በባህሪ ኣይደል ወይ ሰው ሲለካ
የመጀመሪያ እውቀት ራስን ማወቅ ይመስለኛል
ሰውን መምሰል ኣልፈልግም እኔማ ገብቶኛል::
Show more
