Hailu Amerga - እመኛለሁ - Emegnalew | Track 03 (Official Lyrics Video)
✔️ Click Here for More
Musics
SONG TITILE: EMEGNALEHU
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: BRUCK AFEWORK
MIXING : BRUCK AFEWORK
MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ እመኛለሁ
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡ አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ ብሩክ አፈወርቅ
ሚክሲንግ ፡ ብሩክ አፈወርቅ
ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
እመኛለሁ
እመኛለሁ
ነገድ ዘር ሳይቆጥር እናትና አባቱ እመኛለሁ እመኛለሁ
በክብሩ እንዲኖር ሰው በሰውነቱ እመኛለሁ እመኛለሁ
ጠግቤ አንዳደርኩት ካምናው ጎረቤቴ እመኛለሁ እመኛለሁ
ዛሬም የበረከት ቤቱ እንዲሆን ቤቴ እመኛለሁ
ጠብ መንጃው ተጥሎ ብዕር ይነሳ
ምስራች እንዲሆን በለምለም ምድራችን ጠፍቶ ክፉ ዜና
ጦሩም ይተካ በሞፈር ቀንበር
ተሳስበን እንዲሆን ሁሌም ኑሯችን በፍቅር መንደር
በፍቅር መንደር
በፍቅር መንደር
በፍቅር መንደር
እስኪ አብረን እንክበር
በፍቅር ሰማይ
በመውደድ ሰማይ
በፍቅር ሰማይ እስኪ አብረን ወደላይ
ከፍ
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው የእናት መቀነት
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው የአባት ምርቃት
የወገኔ ሳቅ ደምቆ ጠላቱ እንዲያፍር
የላቡ ፍሬ አሽቶ በሃቁ እንዲከብር
የነካ ያቦካው ለምለም የረገጠው አፈር
ከራሱ ተርፎ ይለፍ ወንዙን ይሻገር
ሰብል ማሳው አይውደም ክፉም አይገኝበት
ስስት ከቶም አይንካው ቤቱም አይጉደልበት
ነገር አይክረርበት ህዝቤን ግፍ አያግኘው
ሰላሙ ይትረፈረፍ ዘንድ ምኞቴ ይሄ ነው
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው የእናት መቀነት
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው የአባት ምርቃት
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው የእናት መቀነት
ከሰማይ ይውረድ ይዝነብ የፍቅር ዝናብ
ያፍራ በረሃው ምድሩ የተስፋን ድባብ
ከሁሉም ሰው ቤት ይግባ እውነትና ምህረት
ይሸለም መልካሙ ሰው ያባት ምርቃት !
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2025: Hailu Amerga
Show more
