ዘመዴዋ | ያምሉ ሞላ ከቤተልሔም ሸረፈዲን ጋር | ZEMEDEWA | YAMLU MOLLA ft. BETELEHEM SHEREFEDIN (Official Audio)
✔️ Click Here for More
Musics
Yamlu Molla ft. Betelehem Sherefedin
Song Writer - Yamlu Molla
Music Producer - Yamlu Molla
Mixing & Mastering - @yamlumollastudios
Masinqo - Haddis Alemayehu (haddinQo)
Washint - Yonas Asirat
Video - Tsegaye Desta
Cover art - Fanuel Leul
Album - Elif ( እልፍ )
ቢልቦርድ ላይ የሚወጡ የተለያዩ የፖፕ ዘውግ ይዘው እንደሚሰሩት ኹሉ ይኼም ስራ ከኢትዮጲያ ባህልና አዛዜም ጋር የደባልቆ የተሠራ ሥራ ነው።
ዘመዴዋ ተለቋል !
ቢልቦርድ ላይ የምንሰማቸው የ POP ድምፃውያን እንደ Dua Lipa, Ariana Grande እና የመሳሰሉት አቀንቃኞች የሚሰሩት አይነት ስሜት ያለው በአገርኛ ምትና መሣሪያዎች የተሞሸረ ሙዚቃ እነሆ
ቤቲ የአሁኑን ትውልድ በደንብ በጥሩ መልኩ ልትወክል የምትችልና ይህን ዘውግ ደግሞ ረጅም ስፍራ ይዛ የመሄድ ብቃት ያላት ጎበዝ ድምጻዊ ናት።
©Yamlumollastudios2021
#Ethiopianmusic #Newethiopiamusic #yamlumolla
Show more
