Playing Next....


      Hailu Amerga - የትም አያደርስ - Yetim Ayaders | Track 12 (Official Lyrics Video)



      ✔️ Click Here for More Musics

      SONG TITILE: YETIM AYADERS
      MELODY: HAILU AMERGA
      LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
      :HAILU AMERGA
      ARRANGEMNET: BEREKET TESFAEGZI
      IBRAHIM AHMED
      MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
      ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
      ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
      LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
      : YEABSIRA TAYE
      PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT

      ርዕስ ፡ የትም አያደርስ
      ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
      ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
      ኃይሉ አመርጋ
      ቅንብር ፡ በረከት ተስፋእዝጊ
      ኢብራሂም እህመድ
      ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
      አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
      አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
      የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
      የአብስራ ታዬ
      ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
      ------------------------------------------------------------------------------------------------------
      ሰማይ መሬቱ ቢደነቅ ባንቺ
      የምድር ነገስታት ቢያሞግሱሽም
      ቀንና ሌት ሁሉ ተዘበራርቆ
      ላንቺ ብቻ ብራ ቢመስልልሽም
      እቴ ሙች እቴ ሙች x 3
      ዞር ብዬ አላይሽም

      መልክና አካልሽ ቀልብን ቢሰውር
      ያየሽ ሰው ሁሉ ቢደነባበር
      ያንደበትሽን ቃል ስለሰማው
      የነብስሽን ሳላውቅ የልብሽን ዜማ
      እቴ ሙች እቴ ሙች ማንንም አልሰማ

      ተሰጠሽኝ ስል ለህይወት ጣእም
      ድካም ህመሜን በአንቺ እንዳስታምም
      ካበላሸሽው ነገር ዓለሙ
      ካልጣመሽ ላንቺ የፍቅር ጥቅሙ
      ያንድነት ጥቅሙ
      ዘመናት ይትመሙ
      ዘመናት ይትመሙ
      በብቸኝነቴ ዘመናት ይትመሙ

      ደግነትሽን ዓለም እንዲያውቅው ስትሯሯጪ
      ከጎንሽ ላለውት ለምስኪኑ ሰው ሳትገለጪ
      አይጥምም እቴ ካንገት አይወርድም
      አረ እንዲያው ቃር ነው
      ጤናም አይሰጥም መተዛዘብ ነው

      ደግነትሽን ዓለም እንዲያውቅው ስትሯሯጪ
      ከጎንሽ ላለውት ለምስኪኑ ሰው ሳትገለጪ
      አይጥምም እቴ ካንገት አይወርድም
      አረ እንዲያው ቃር ነው
      ጤናም አይሰጥም የትም አያደርስ

      ኦ...ሆ ኦ......ሆሆሆ
      የትም አያደርስ
      የትም አያደርስ
      የትም አያደርስ የትም አያደርስ
      የትም አያደርስ ኦ...ሆ ኦ......ሆሆሆ

      አንቺም ባዷ አትቅሪ እኔን ባዶ አርገሽ
      ፍቅር ይበጀናል በሞቴ ተመለሽ

      facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
      instagram: instagram.com/hailuamergamusic
      TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
      www.hailuamerga.music
      twitter፡ twitter.com/Hailujano
      ©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved


      hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic

      Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
      Copyright ©2025: Hailu Amerga

      Show more

      Playing Next