ሰውማ | ያምሉ ሞላ | ከፌላ ጋር | SEWMA | YAMLU MOLLA ft. FELA (Official Audio)
✔️ Click Here for More
Musics
Artist - Yamlu Molla ft. Fela
Song Writer - Yamlu Molla
Music Producer - Yamlu Molla
Masinqo - Haddis Alemayehu (HaddinQo)
Saxophone - Abiy Fassil
Mixing & Mastering @yamlumollastudios
Video - Tsegaye Desta
Cover Art - Fanuel Leul
Album - Elif
https://www.facebook.com/Yamlu....-Molla-1762947033950
https://www.instagram.com/
https://t.me/yamlumolla
https://vm.tiktok.com/ZMeEuMEuv/
አልበሜ ከጀማሪ እስከ ታዋቂ አርቲስቶች ተሳትፈውበታል። ከኹሉም ጋር የሠራሁት በፍቅርና አንድ በሆነ ዐላማ ነው።
ይኽም አላማ የአገራችንን ባሕል፣ ምቶችና ፣ አዛዜም ባማረ በጥራትና በሕብረት ለውስጥም ለውጭም ማስተጋባት ሲሆን።
ሌላውና አንገብጋቢው ላለውና ለሚመጣው ትውልድ መልካም እሴቶቻችንን በተሰጠን ዕውቀት፣ ክህሎት፣ ፈጠራዎች እና ዘመኑ ባመጣቸው መገልገያዋች ወይንም መተግበሪያውች በዘመነ መልክ ነገር ግን ነውር በሌለበት መንገድ ማስተላለፍ ነው።
ምክንያቱም ዘንድሮ እያየናቸው ያሉት ዘመኑ የፈጠራቸው እነዚህ ጥበብን የማስተላለፊያ መንገዶች፦ Musicvideosadmin አጫጭር የ Tiktok videosadmin እና የመሣሠሉት...
የ'ራስ ስብዕናን ፣ የቤተሠብን ልፋትና የአገርን ስም የሚያቃልል እየሆነ መጥቷል። ስለዚህ ትውልድ ወይንም አገር ከመፍረሱ በፊት ኹላችን ድርሻችንን በተገቢው እንወጣ። እነዚህን መተግበሪያዎች መከልከልና ማዘጋት እንዲሁም አለመሳተፍ ሳይሆን ፤ በጤነኛው መንገድ መጠቀም ወይም ንፅህቱን መንገድ ማሳየት ነው ብልሃቱ ።
©Yamlumolla2021
#Ethiopianmusic #Newethiopianmusic #yamlumolla
Show more
