Playing Next....


      ጣዲቄ | ያምሉ ሞላ | ከታምራት ስለሺ ጋር | TADIQE | YAMLU MOLLA ft. TAMERAT SILESHI (Official Audio)



      ✔️ Click Here for More Musics

      Artists- Yamlu Molla ft. Tamerat Sileshi
      Song Writer- Yamlu Molla
      Music Producer - Yamlu Molla
      Washint - Yonas Asrat
      Mixing & Mastering @yamlumollastudios
      Video - Tsegaye Desta
      Album- Elif ( እልፍ )


      https://www.facebook.com/Yamlu....-Molla-1762947033950
      https://www.instagram.com/
      https://t.me/yamlumolla
      https://vm.tiktok.com/ZMeEuMEuv/


      እልፍ ብለው እልፍ ሰጥተውናል። እልፍ ሆና እልፍ ሆነናል። እልፍ ስትል ደግሞ እልፍነቷን በዚህ አይነት ለእልፎቹ ልናስተጋባ " እልፍ " የሚል አልበም አቅርበናል።

      ምክንያቱም ባሕል ከተባለ ያማረ፤ የሩቅ ታሪክ በደንብ የሚወሣ፤ ወግ ካሉት የጠበቀ፤ ዘርፈ ሠፊ ሙዚቃ፤ ስንት ተነግሮ በማያልቅበት አገር ላይ የድርሻችንን ማበርከት ስለሚገባ። ከግጥም እና ዜማ ጽሁፍ ጀምሮ እስከ ሙዚቃ ቅንብርና ድምፅ ውሕደት ድረስ የሙዚቃችንን እድገት እኛም በዘመናችን የበኩላችንን ገፋ ለማድረግ ኹሉን በጥንቃቄ አድርገናል።

      ይኽ " እልፍ " ተብሎ የተሠየመው አልበሜ የተለያዩ ድምፃውያን(ከታዋቂ- አዳዲስ) ድምፅ በመዋስ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የራሴን ግጥምና ዜማ ድርሰቶች በመጠቀም የሰራሁት ነው።
      በቅድሚያ ግን ከታምራት ስለሺ ጋር የሰራሁትን ጣዲቄ የተባለውን ሙዚቃ በግሌ YouTube ሰኔ 3 - 2013 ላይ ተለቋል። በመቀጠል ሁሉንም አንድ በአንድ እያደረኩኝ በየጥቂት ቀናቱ ወደእናንተ አደርሳለሁ።
      ©2021 Yamlu Molla

      #Ethiopianmusic #newethiopianmusic #yamlumolla #Elif

      Show more

      Playing Next