Yigzaw Belay_ MERAW SHEWA ይግዛዉ በላይ መራው ሸዋ Jegna new EP album New Ethiopian Music 2026
✔️ Click Here for More
Musics
#yigzawbelay #merawshewa #Ethiopian music
ይህ "ጀግና ነው" ብዬ የሰየምኩት ግማሽ አልበሜ በውስጡ 6 ሙዚቃዎችን የያዘ ስብስብ ሲኖረው እነዚህ የተመረጡ ስራዎቼን ለናንተ ለውድ ተከታዮቼ አበርክቻለሁ!!
የጎደለውን እና የተደሰታችሁበትን ስራዎች ሀሳብ እና አስተያዬት በዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ እያሰፈራችሁ እናወጋበታለን በተከታታይ ለምሰራቸው ስራዎቼ ደግሞ ሸጋ ነገር እንዳቀርብላችሁ ይጠቅመኛልና ሀሳባችሁን ልወቀው
ወንድማችሁ
ድምጻዊ ይግዛው በላይ
-------------------------------
መራው ሸዋ
------------------------------
ዜማ ይግዛው በላይ
ግጥም አቤል ወርቁ (ዘኮተቤ)
ሙዚቃ ቅንብር ሚክስሲንግ ማስተሪንግ
ኪዱ አድማሱ (21 ሪከርድስ)
መሰንቆ ቻላቸው አረጋ
ክራር ዘነበ በላይ
ተቀባይ እና አድማቂዎች
ዳኒ ደሞዝ
ሰምረ ታረቀ
All copy rights Reserved For @Yigzaw belay official
©Copyright: Yigzaw Belay official. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Show more
