Yigzaw Belay_KECHWEYE ይግዛዉ በላይ ክችወይ Jegna new EP album New Ethiopian Music 2026
✔️ Click Here for More
Musics
#yigzawbelay #kchiwey #Ethiopian music
ይህ "ጀግና ነው" ብዬ የሰየምኩት ግማሽ አልበሜ በውስጡ 6 ሙዚቃዎችን የያዘ ስብስብ ሲኖረው እነዚህ የተመረጡ ስራዎቼን ለናንተ ለውድ ተከታዮቼ አበርክቻለሁ!!
የጎደለውን እና የተደሰታችሁበትን ስራዎች ሀሳብ እና አስተያዬት በዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ እያሰፈራችሁ እናወጋበታለን በተከታታይ ለምሰራቸው ስራዎቼ ደግሞ ሸጋ ነገር እንዳቀርብላችሁ ይጠቅመኛልና ሀሳባችሁን ልወቀው
ወንድማችሁ
ድምጻዊ ይግዛው በላይ
--------------------------------
ክችወይ
-------------------------------
ዜማ ይግዛው በላይ ሙቀት አበበ እና የህዝብ
ግጥም ይግዛው በላይ
ሙዚቃ ቅንብር ሚክሲንግና ማሰትሪንግ
ኪዱ አድማሱ ((21 ሪከርድስ )
መሰንቆ እንድሪስ ሀሰን
እና ስለሺ ይግዛው
ተቀባዮች
የኔነሽ መላኩ
ሔኖክ ሰይድ
ፎካሪ
ጫኔ ንጉሴ
አድማቂዎች
ሀብቱ ጌታሁን
ፍስሀ ወዳጄ
——————
All copy rights Reserved For @Yigzaw belay official
©Copyright: Yigzaw Belay official. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Show more
