Playing Next....


      Jonny Ragga feat Bahta Gebrehiwot - Hedo (Wiha) | ጆኒ ራጋ ከባህታ ገብረህይወት - ሄዶ (ውሃ)



      ✔️ Click Here for More Musics

      Jonny Ragga feat Bahta Gebrehiwot - Hedo (Wiha)
      ጆኒ ራጋ ከባህታ ገብረህይወት - ሄዶ (ውሃ)

      Track 4 of 8 from the album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Wiha

      Lyrics: Jonny Ragga and Yalew Teklu
      Melody: Jonny Ragga
      Arrangement: Jonny Ragga
      Producer: Jonny Ragga

      Mixing: Nicolas SÉLAMBIN at 129H STUDIO (FRANCE)
      Mastering: Sébastien «Mellow Mood » Houot at Wise Studio (FRANCE)

      © 2025 All Rights Reserved
      Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production.
      Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.

      _________________________________________

      እቱ እቱ (ይሄኛው)
      ልቤ አይረሳው
      (ገብቶ ልብ ውስጥ የሚቆይ ሊሆን ተረኛው)

      የቱን ትቶ (ጋሽ ባህታ)
      የቱን ያንሳው (እና ጆኒ ራጋ)

      ውለታሽን እቱ

      ሰጠችሽ ለምድር ሰማይ
      ተፈጥሮን በዓይንሽ እንዳይ

      ስፈቅድ እንድትሆኝ ልሳኔ
      ተባርኳል የኔ ውሳኔ

      ፍቅርሽ ጅረት ፈሳሽ ዜማ
      እያረካ የሚያስጠማ

      ዓይኔ በአካል ያጣሽ ጊዜ
      ልቤ አይረሳም አንቺን ማዜም

      ድሮም ድሮም ድሮም ልቤ ሲለይሽ ግዱን
      ታጅቦ በትውስታሽ ይዞ መውደዱን

      ህይወት ይዞኝ ስባክን ቁልቁል ዳገቱን
      ብሎም ብሎም ብሎም ሊሆን ፍቅርሽ ዕረፍቱ

      አምኜ ነው ስወዳት ልክ እንደራሴ
      በጥበብ ቋንቋ ቃና ገዛችው ነፍሴን

      ከደጃፍሽ ሊያመጣ ጥበብ አጥምዶ
      የላኩት ልቤ አልመጣም ቀረብኝ ሄዶ

      ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ
      እንቺን ብሎ ብሎ ብሎ ብሎ ብሎ

      ራሱን ጥሎ ጥሎ ጥሎ ጥሎ
      ለአንቺ ምሎ ምሎ ምሎ ምሎ

      እኮ ምን አልኩ

      ጋሽ ባህታ
      እና ጆኒ ራጋ

      እኔኔኔኔኔኔም አልኩኝ ጋሼ፣ እኔም ሳልጠግባት ጨርሼ
      ስለያት ከጎኔ በአካል ማገኛት በሃሳብ መልሼ

      ቁጭ ብላለች ገብታ ልቤ፣ ተሰራጭታ በደምስሬ
      ሰጥቻታለሁ እኔ ቃሌን የማልሄደው ሰብሬ

      ሰዎችም በመሃላችን ላይገቡብን
      ልዩ ዓይነት መዋደድ ነው በኛ ያዩብን

      ሁሌም የምትሰጠኝ ፍቅር በጎ ቀና
      እንድደሰት አርጋ እኔም ሌላውም ባይቀና

      ልቤን በጥበቧ ጠቅላ የምትገዛው
      ስሜቴን አባብላ ቀልቤን በእጇ ይዛው

      ላይሆን የአጋጣሚ መሰጠቷ ለኔ
      ደስታዬን በህይወቴ ልታበዛው Yow Yow

      የልቤ የልቤ የልቤ ነው የልቤ ጥያቄው መልሱ
      መሆኑ መሆኑ መሆኑ ነው መሆኑ የፍቅርሽ ፈውሱ

      ተላምዶሽ ተላምዶሽ ተላምዶሽ ተላምዶሻል አርጎሽ የራሱ
      ከጎኑ ከሌለሽ ከሌለሽ ያጣል ሞገሱን

      ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ
      እንቺን ብሎ ብሎ ብሎ ብሎ ብሎ

      ራሱን ጥሎ ጥሎ ጥሎ ጥሎ
      ለአንቺ ምሎ ምሎ ምሎ ምሎ

      Show more

      Playing Next