Playing Next....


      ፀዓዳዬ | Tseadaye by Sami-Dan



      ✔️ Click Here for More Musics

      New Ethiopian Music 2018/2025
      ፃዕዳዬ

      ፃዕዳዬ
      አደዬ

      ፍቕረይ ናተይ ፀአዳዬ
      ( የኔ ፍቅር ፀዓዳዬ)
      መፅዬ ክር’የኪ
      ( ልይሽ መጥቼ)
      ክንደይ ጊዘሓሊፉ
      ( ስንት ጊዜ አለፈ)
      ከይተረኣኣና
      (ሳንተያይ )

      ናፍቆትኪ ኣብልበይ ተሸኪመዮ
      (ናፍቆትሽን በልቤ ተሸክሜ)
      እቲ ሓልዮትኪ ዝኽረይ ጌረዮ
      ( አሳቢነትሽን ትዝተዬ አድርጌ)
      ፃዕዳይ ሰላምኪ ተመንየዮ
      ( የኔ ፀዓዳ ሰላምሽን ተመኘሁ)

      ኣብዚ ኣብ ቀረባ ምሳይ ከለኺ
      ( እዚህ አጠገቤ ከጎኔ ሳለሽ
      ሰባት ጨኪኖም ኣርሒቆምኪ
      ( ጨክነው ሰዎች ሳትርቂ አራቁሽ)
      ከመፅዩ ጊዜ ፃዕዳይ ኣጆኺ
      (ጊዜው ይመጣል ፀአዳዬ አይዞሽ)

      የማልተውሽ ገበናዬ
      (ዘይገድፈኪ ምሽጥር ናተይ)
      አንቺን ትቼ አበባዬ
      (ብዘይ ንስኺ ዕምበባይ)
      መኖር የለም እንዴት ብዬ
      (ብጀካኺ ኩሉ ስቓይ )
      የኛ ፍቅር ከበረታ
      (ናትና ፍቕሪ እንተሓይሉ)
      ሁሉን ችግር የሚፈታ
      (ክሓልፍዩ ፍቕረይ ኩሉ)


      እምነት ፍቕሪ ተሓንሊና
      ( እምነትና ፍቅር ካለን
      ክንሓልፎ ኢና ቲ ፀገምና
      ( ሁሉን ነገር እናልፋለን )
      ፃዕዳይ ይፅናዕ ትፍቕርና
      ( ፀዓዳዬ ይፅና ፍቅራችን )
      ክጋሃድዩ ትሕልምና
      እውን ይሆናል ምኞታችን)

      አለኩም በላ
      ( አለሁ በላት)

      ነዛ አደይ
      ( ያቺን ሀገር)

      ናተይ ህዝቢ
      (የኔ ህዝብ)

      ፈታወኺ
      ( ወዳጅሽ

      እያወቅሽው የኔን ነገር
      (እንዳፈለጥክዮ ናተይ ነገር)
      አለኝ ፍቅር ማይቀየር
      (ፍቕሪ አለኒ ዘይቕየር)
      የኛ ፍቅር ከበረታ
      (ናትና ፍቕሪ እንተሓይሉ)
      ሁሉን ችግር የሚፈታ
      (ክሓልፍ እዩ ፍቕረይ ኩሉ)


      ፃዕዳዬ
      አደዬ

      ፍቕረይ ናተይ ፀአዳዬ
      ( የኔ ፍቅር ፀዓዳዬ)
      መፅዬ ክር’የኪ
      ( ልይሽ መጥቼ)
      ክንደይ ጊዘሓሊፉ
      ( ስንት ጊዜ አለፈ)
      ከይተረኣኣና
      (ሳንተያይ )

      ልብሽ ከልቤ የተዋደደ
      ( ልብኺ ምስ ልበይ ዝተፋቐረ)
      ደምሽ ከደሜ የተዋኻደ
      (ደምኪ ምስደመይ ዝተወሃደ)

      ማነው ነው በኛ መሀል ጥል የወለደ
      (መን አብ ማእኸልና ፅልኢ ወለደ

      ናፍቆትኪ ኣብልበይ ተሸኪመዮ
      ((ናፍቆት በልቤ ተሸክሜአለሁ)
      እቱ ሓልትኪ ዝክረይ ጌረዮ
      (( አሳቢነትሽን ትዝተዬ አድርጌ)
      ፃዕዳይ ሰላምኪ ተመንየዮ
      (የኔ ፀዓዳ ሰላምሽን ተመኘሁ)


      የማልተውሽ ገበናዬ
      (ዘይገድፈኪ ምሽጥር ናተይ)
      አንቺን ትቼ አበባዬ
      (ብዘይ ንስኺ ዕምበባይ)
      መኖር የለም እንዴት ብዬ
      (ብጀካኺ ኩሉ ስቓይ )
      የኛ ፍቅር ከበረታ
      (ናትና ፍቕሪ እንተሓይሉ)
      ሁሉን ችግር የሚፈታ
      (ክሓልፍዩ ፍቕረይ ኩሉ)


      እምነት ፍቕሪ ተሓንሊና
      ( እምነትና ፍቅር ካለን
      ክንሓልፎ ኢና ቲ ፀገምና
      ( ሁሉን ነገር እናልፋለን )
      ፃዕዳይ ይፅናዕ ትፍቕርና
      ( ፀዓዳዬ ይፅና ፍቅራችን )
      ክጋሃድዩ ትሕልምና
      እውን ይሆናል ምኞታችን)
      የኛ ፍቅር ከበረታ
      (ናትና ፍቕሪ እንተሓይሉ)
      ሁሉን ችግር የሚፈታ
      (ክሓልፍ እዩ ፍቕረይ ኩሉ)


      አለኩም በላ
      ( አለሁ በላት)

      ነዛ አደይ
      ( ያቺን ሀገር)

      ናተይ ህዝቢ
      (የኔ ህዝብ)

      ፈታወኺ
      ( ወዳጅሽ)


      እያወቅሽው የኔን ነገር
      (እንዳፈለጥክዮ ናተይ ነገር)
      አለኝ ፍቅር ማይቀየር
      (ፍቕሪ አለኒ ዘይቕየር)
      የኛ ፍቅር ከበረታ
      (ናትና ፍቕሪ እንተሓይሉ)
      ሁሉን ችግር የሚፈታ
      (ክሓልፍ እዩ ፍቕረይ ኩሉ)

      ፀዓዳዬ credit

      Melody : - Sami-Dan
      ዜማ :- ሳሚ-ዳን

      Lyric :- Sami-Dan | Amanuel Yemane | Dj Heron | Dawit Alemayehu
      ግጥም :- ሳሚ-ዳን | አማኑኤል የማነ | ዲጄ ሄሮን | ዳዊት አለማየሁ

      Arrangement :- Sami-Dan
      ቅንብር :- ሳሚ-ዳን

      Tenor Sax :- Ashenafi Degef
      ቴነር ሳክሲፎን: - አሸናፊ ደገፍ

      Bass Guitar :- Natty
      ቤዝ ጊታር :- ናቲ

      Lead Guitar :- Yisak Abraha
      ሊድ ጊታር :- ይሳቅ አብራሃ

      Keyboard :- ግርማ ዳዊት
      ኪቦርድ :- Girma Dawit

      Kirar and Flute :- G/hiwot Abraha
      ክራር እና ዋሽንት :- ገብረህይወት አብራሃ

      Mixing and Mastering :- Andy Bete Zema
      ሚክስንግና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ

      Background Vocal :- Girma Dawit | Dawit Alemayehu

      ተቀባይ ድምፅ :- ግርማ ዳዊት | ዳዊት አለማየሁ

      Show more

      Playing Next