ወግዳይት | Wegdayit - ቤሌማ | Belema
✔️ Click Here for More
Musics
Artist : Wegdayit
Music Arrangement : Dess
DOP: Besufekad Ayano
Gaffer and Light : Beement
Color and editing : Yosef Chala
በፈረንሳዮቹ ቋንቋ
በእንግሊዘኛ ቢናገር
በጣልያንኛ ቢገጥም ..
ጨዋታሽ ይናፍቀናል የአራድ ልጅ
ቆንጆ ሰው
ለምሣሌ ፥
ከትላንት እስከ ዛሬ
ቶሎ መሽቶል ቀኔ
ከመቼው ያስብላል ጊዜው
ሰኞ ሟክሰኞው
ቤሌማ
የፍቅር ዜማ ሆናን
አሲዮ ቤሌማ
የፍቅር ዜማን
ልቤ አምጣ ሲለኝ አው ፤
ma chérie ( Amor meus )
Sebastian leesha
Pop million them do pay
ስሙኒም ሶልዴን
እድሜ ለድንክ አልጋዬ አይመሽም ቀኑ ለሆያሆዬ
ጊዜም እንዳአንቺ አብሬ
ካልበረርኩ እያለ እሱን አባርሬ
ma chérie
Sebastian leesha
Pop million them do pay
ስሙኒም ሶልዴን
ቤሌማ
የፍቅር ዜማ ሆናን
አሲዮ ቤሌማ
የፍቅር ዜማን
ልቤ አምጣ ሲለኝ አው ፤
ወዳጄ እና ልቤ ጥዋቱን
ጥሩ አግባብቼ አጨዋወቱን
ሲሰሩ ዋሉና አሉ
ቀን ሲመሽባቸው አሉ
አሲዮ ቤሌማ
የፍቅር ዜማ ልቤ አምጣ ሲለኝ አው ፤
እሣት አንድደው
ገላዬ እንዲሞቀው
ንፋስ አገዘና
ደመና ከለከለን
አሲዮ ቤሌማ
የፍቅር ዜማ ልቤ አምጣ ሲለኝ አው ፤
ለምሣሌ ፥
ከትላንት እስከ ዛሬ
ቶሎ መሽቶል ቀኔ
ከመቼው ያስብላል ጊዜው
ሰኞ ሟክሰኞው
ቤሌማ
የፍቅር ዜማ ሆናን
አሲዮ ቤሌማ
የፍቅር ዜማን
ልቤ አምጣ ሲለኝ አው ፤
Show more
