Playing Next....


      ሀረር ድሬዳዋ | Harer DireDawa by Sami-Dan



      ✔️ Click Here for More Musics

      New Ethiopian music 2018 /2025

      ሀረር ድሬዳዋ

      የሀረር ልጆች
      የድሬ ልጆች

      ቺአልኬጊዬ
      ጃለሌኮ
      የሀቢቢ
      ጃለሌኮ

      እንዴት ልመለስ ወደ አዲስ አ'ባ
      ( ደቻቱ )
      ይዞኝ ፍቅራቸው ሀረር ድሬዳዋ
      (ነምበር ዋን ሳቢያን)
      እንዴት ልመለስ ወደ አዲስ አ'ባ
      (ኮኔል ኮኔል)
      ይዞኝ ፍቅራቸው ሀረር ድሬዳዋ
      (ደቻቱ)

      ከዚራ ለገሀሬ ቀፊራ ገንደቆ
      ዲፖ አሸዋሜዳን መቼ ደከመኝ ዞሬ
      አቦ አቦ ሲሉኝ አፋቸው ይጣፍጣል
      ኦሮሚፋ አማርኛም ሱማልኛም ተቀላቅሏል

      ሀረር ሀረሬ መጋላ ድሬዳዋ

      በደንገጎ ጋራ አልፌ ያየኋት ድሬ
      የአሸዋ ባህር እንቁ አለች እስከዛሬ
      ፍቅሯ መቼ ቀነሰ
      ሁሉም እየቀመሰ
      መመለስስ መቼ ያምረዋል
      አኬሯ ያስቀረዋል

      ዘመድ ነው ባዳም ነው አይሉም ለቀረባቸው
      ተካፍሎ አብሮ መብላት ነው ጣጣም የላቸው
      መለዋ መሸበኩን
      ፈጢራ ባቅላባውን
      አንጀቴን እያራሰ


      ፍቅሯ እኔ ላይ ፈሰሰ

      ሀረር ሀረሬ መጋላ ድሬዳዋ..

      ዋ ዪዘምዲዛ (ቺአልኬጊዬ)
      አስሊ አዳዉ ለበስቲማ (ጃለሌኮ)
      ኪሪኤ ቲፋህኪዛት (የሀቢቢ)
      አንቀልቤዉ ታፋርሀኛት (ጃለሌኮ)
      ኢኔሌዞ ተሀፈኛት (ቺአልኬጊዬ)
      አሪኹም አዜኩት ዚታ (ጃለሌኮ)
      ወከምዞ ዪጊዝሜዛል (የሀቢቢ)
      አዜ ዚሀረሪንቴዋ (ጃለሌኮ)

      ያ ሰላም..ጉዞ ወደ ሀረር
      ከአሚሮቹ ሀገር
      ጉዞ ወደ ሀረር

      ሀረማያ ሀይቁን አልፌ
      ደርሼ ደሞ ላያት ከንፌ
      ሀረር በሪ ቆሞ ከፊቴ
      እንዴት ይግለፀው አንሶ ቃላቴ
      ጁገል ግንብ መቀነት የሆነው
      ሀረርን ሊጠብቃት ስንት አመት የቆመው
      ሰንጋ በር ጉዳ በር አርጎባ
      በሸዋ ፈላና ስንቱ ወቶ ስንቱ ገባ
      ሰው ሆነ ሰው ሆነ ሰው ሆነ
      ፍቅር ሀረር ላይ ሰው ሆኖ ተራመደ
      ከሰው አልፎ ጅብን አላመደ
      ሀይማኖት ሳይለየው ሁሉም ተዋደደ
      በገራዋዊጌር ላይ ታርቀናል
      ጌጋል ተጠርተን ምሳ ተጋብዘናል
      ፈረስ መጋላ ላይ ሽርሽር
      ብዙ አለ ትዝታ ሚነገር

      ሀረር ሀረሬ መጋላ ድሬዳዋ..

      ዋ ዪዘምዲዛ  (ቺአልኬጊዬ)
      አስሊ አዳዉ ለበስቲማ  (ጃለሌኮ)
      ኪሪኤ ቲፋህኪዛት  (የሀቢቢ)
      አንቀልቤዉ ታፋርሀኛት (ጃለሌኮ)
      ኢኔሌዞ ተሀፈኛት  (ቺአልኬጊዬ)
      አሪኹም አዜኩት ዚታ (ጃለሌኮ)
      ወከምዞ ዪጊዝሜዛል (የሀቢቢ)
      አዜ ዚሀረሪንቴዋ (ጃለሌኮ)

      ሀረር ድሬዳዋ Credit

      Melody : - Sami-Dan
      ዜማ :- ሳሚ-ዳን

      Lyric :- Sami-Dan x Ehsan Abduselam
      ግጥም :- ሳሚ-ዳን እና ኢሳን አብዱሰላም

      Arrangement :- Sami-Dan
      ቅንብር :- ሳሚ-ዳን

      Tenor Sax :- Ashenafi
      ቴነር ሳክሲፎን: - አሸናፊ

      Bass Guitar :- Jimmy ( Girma Moges )
      ቤዝ ጊታር :- ጂሚ ( ግርማ ሞገስ )

      Lead Guitar :- Shilu ( Samuel Assefa )
      ሊድ ጊታር :- ሽሉ ( ሳሙኤል አሰፋ )

      Box Guitar :- Essam Ehsan x Ehsan Abduselam
      ቦክስ ጊታር :- ኢሳም ኢሳንና ኢሳን አብዱሰላም

      Keyboard 1:- ጃሽ ( Eyassu Bekele )
      ኪቦርድ 1 :- Josh ( እያሱ በቀለ )

      Keyboard 2 :- Biruk Afework
      ኪቦርድ 2 :- ብሩክ አፈወርቅ

      Mixing and Mastering :- Andy Bete Zema
      ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ

      Background Vocal :- Roba Junior | Neba Sitotaye

      ተቀባይ ድምፅ :- ሮባ ጁኒየር | ነባ ስጦታዬ

      Show more

      Playing Next