Yigzaw Belay_ይግዛዉ በላይ WOLLO SHIMUNMUNE ወሎ ሽሙንሙኔ Jegna new EP album New Ethiopian Music 2026
✔️ Click Here for More
Musics
#yigzawbelay #jegnanew #Ethiopian music
ይህ "ጀግና ነው" ብዬ የሰየምኩት ግማሽ አልበሜ በውስጡ 6 ሙዚቃዎችን የያዘ ስብስብ ሲኖረው እነዚህ የተመረጡ ስራዎቼን ለናንተ ለውድ ተከታዮቼ አበርክቻለሁ!!
የጎደለውን እና የተደሰታችሁበትን ስራዎች ሀሳብ እና አስተያዬት በዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ እያሰፈራችሁ እናወጋበታለን በተከታታይ ለምሰራቸው ስራዎቼ ደግሞ ሸጋ ነገር እንዳቀርብላችሁ ይጠቅመኛልና ሀሳባችሁን ልወቀው
ወንድማችሁ
ድምጻዊ ይግዛው በላይ
---------------------------------
ወሎ ሽሙንሙኔ
--------------------------------
ዜማ ይግዛው በላይ እና የህዝብ
ግጥም ይግዛው በላይና የህዝብ
ሙዚቃ ቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ኪዱ አድማሱ(21 ሪከርድስ)
መሰንቆ ብርሃኑ ሞላ
ክራር ዘነበ በላይ
All copy rights Reserved For @Yigzaw belay official
©Copyright: Yigzaw Belay official. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Show more
