Playing Next....


      Yigzaw Belay_ይግዛዉ በላይ WARDAHO ዋርዳሆ Jegna new EP album New Ethiopian Music 2026



      ✔️ Click Here for More Musics

      #yigzawbelay #wardaho #Ethiopian music

      ይህ "ጀግና ነው" ብዬ የሰየምኩት ግማሽ አልበሜ በውስጡ 6 ሙዚቃዎችን የያዘ ስብስብ ሲኖረው እነዚህ የተመረጡ ስራዎቼን ለናንተ ለውድ ተከታዮቼ አበርክቻለሁ!!
      የጎደለውን እና የተደሰታችሁበትን ስራዎች ሀሳብ እና አስተያዬት በዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ እያሰፈራችሁ እናወጋበታለን በተከታታይ ለምሰራቸው ስራዎቼ ደግሞ ሸጋ ነገር እንዳቀርብላችሁ ይጠቅመኛልና ሀሳባችሁን ልወቀው

      ወንድማችሁ
      ድምጻዊ ይግዛው በላይ
      --------------------------------
      ዋርዳሆ
      -------------------------------
      ዜማ ይግዛው በላይ እና የህዝብ
      ግጥም ይግዛው በላይ

      ሙዚቃ ቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ
      ኪዱ አድማሱ (21 ሪከርድስ)

      ቤዝ ጊታር ሉሀም መሀሪ
      ሊድ ጊታር ስብሀት እንዳለ
      ዋሽንት ጣሰው ወንድም
      ኮንጋ እና ፐርከሽን መሳይ አበባዬሁ
      ትራምፒት ሰለሞን በትረማርያም

      ተቀባዮች
      ብሩክ ሙሉጌታ
      አክሊሉ አስፋው
      ተማረ ሳሙኤል

      All copy rights Reserved For @Yigzaw belay official
      ©Copyright: Yigzaw Belay official. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.

      Show more

      Playing Next