Yene Biye - Abel G Rasmitat : የኔ ብዬ New Ethiopian Music 2022 on Mela TV
✔️ Click Here for More
Musics
#melamuziqa, #abelgrasmitat, #ethiopia, #ethiopianmusic
#yenebiye music video https://youtu.be/e74vBeb29uE
አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqa አሁን ደግሞ በመላ ሙዚቃ የተዘጋጀውን የ አቤል ጂ ራስምታት የኔ ብዬ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል
መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ!
#abelgrasmitat #melamuziqa #melamuziqaworldwide #ethiopia #eritria #usa
Check Out New Ethiopian Entertainment videosadmin by
Subscribing Mela TV here: https://goo.gl/2YWpKu
Facebook: https://www.facebook.com/search/top?q...
Instagram: https://www.instagram.com/mela_muziqa/
Mela Muziqa Stream Playstore: https://play.google.com/store/apps/de...
ግጥም የኔ ብዬ እኔ እንዳልጠራሽ(4x)
ከራቀኝ ልብሽ
ከኔ ካልሆነ ሀሳብሽ
ይሻላል በቃኝ በቃኝ በቃኝ በቃኝ
ተውኩት ይቅርብሽ
ላይቀመጥ አርፎ ቀልብሽ
ላያስችለው ከቶ
መሄድ የለመደው ልብሽ
ላይቀመጥ እረግቶ
ከዚ ከዛ ማለቱ ላይረባው
አዎ ላይረባው
በሄደበትም ሄዶ ላይቀናው
አዎ ላይቀናው
መወሰን አቃተው ምነው
አልረጋ አለ ውስጥሽ
መቀመጥ አልቻለም መርጦ
ወረተኛው ፍቅርሽ
ከዚ ከዛ ማለቱ ላይረባው
አዎ ላይረባው
በሄደበትም ሄዶ ላይቀናው
አዎ ላይቀናው
የኔ ብዬ እኔ እንዳልጠራሽ(4x)
ከራቀኝ ልብሽ
ከኔ ካልሆነ ሀሳብሽ
ይሻላል በቃኝ በቃኝ በቃኝ በቃኝ
ተውኩት ይቅርብሽ
አመለኛው እግርሽ የት ይሆን ማረፊያው
መቆያው መቆያው
አልተቀመጥሽ እዚህ ወይ ሄደሽ እልቀረሽበዛው
የማን ነሽ የማን ነሽ
ስሚኝ የኔ ነሽ ወይ
ስሚኝ የኔ ነሽ ወይ
ወይስ የሌላ ሰው
ልወቀው ንገሪኝ
ንገሪኝ የኔ ነሽ ወይ
ወይስ የሌላ ሰው
የኔ ብዬ እኔ እንዳልጠራሽ(4x)
ከራቀኝ ልብሽ
ከኔ ካልሆነ ሀሳብሽ
ይሻላል በቃኝ በቃኝ በቃኝ በቃኝ
ተውኩት ይቅርብሽ
ልብሽ ፍቅሬን ገፍቶ ገፍቶ
በየዋህ ንፁሕ ጎኔ ተረማምዶ
ሌላ ለምዶ
ወይ አልቀረም ሄዶ ሄዶ
አያዛልቀው ነገር ሁለት ወዶ
ሁለት ወዶ
ስሚኝ የኔ ነሽ ወይ
ስሚኝ የኔ ነሽ ወይ
ወይስ የሌላ ሰው
ልወቀው ንገሪኝ
ንገሪኝ የኔ ነሽ ወይ
ወይስ የሌላ ሰው
የኔ ብዬ እኔ እንዳልጠራሽ(4x)
ከራቀኝ ልብሽ
ከኔ ካልሆነ ሀሳብሽ
ይሻላል በቃኝ በቃኝ በቃኝ በቃኝ
ተውኩት ይቅርብሽ
አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqa አሁን ደግሞ በመላ ሙዚቃ የተዘጋጀውን የ አቤል ጂ ራስምታት የኔ ብዬ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል
መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ!
#abelgrasmitat #melamuziqa #melamuziqaworldwide #ethiopia #eritria #fyp #nature #usa
Check Out New Ethiopian Entertainment videosadmin by
Subscribing Mela TV here:https://goo.gl/2YWpKu
Facebook : https://www.facebook.com/searc....h/top?q=mela%20muziq
instagram : https://www.instagram.com/mela_muziqa/
mela Muziqa stream playstore : https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.
Show more
