Playing Next....


      Wendi Mak - 'ፓራራም' | ወንዲ ማክ - 'Pararam' - New Ethiopian Music 2025 (Official Lyr



      ✔️ Click Here for More Musics

      Wendi Mak - 'ፓራራም' | ወንዲ ማክ - 'Pararam' - New Ethiopian Music 2025 (Official Lyric Video)


      #wendimak #ፓራራም #newethiopianmusic

      #Ethiopia #amharicmusic #newamharicmusic #pararam #ወንዲማክ #ethiopianmusic #habesha

      Ethiopian Music 2025 | New Amharic Music Video 2025 | Amharic Music 2025 | New Amharic Music 2025 | Bahelawi Zefen | New Ethiopian CulturMusic

      _________________________________

      ያደባባይ ..
      ሚስጥር ነበር ያኔ
      ላንቺ ያለኝ ፍቅር ሀገር ያወቀው
      ልቤን ልብሽ አዘናግቶ በጠዋቱ ነው የሰረቀው
      ብርሀን ነበርሽ ለመንደሩ
      ልክ አይገኝም በሀገሩ
      ተፈልጎ የለም አቻ
      የደስታችን መሰንበቻ
      ከሽኝት መልስ ከታቦቱ
      ስንደሰት በጥምቀቱ
      ያኔ ማንንም አንፈራም
      እንደው መጨፈር ፓራራም
      ፓራም ፓራራም ፓራራም.......

      እንዴት ነሽ?
      አሁን ግዜው አራርቆን
      መተፋፈር እድገት አንቆን
      እንዴት ነሽ?
      ላይመለስ ልጅነቱ
      በነፃነት መታየቱ
      ትዝታውን እየሳለ
      እንባ ታዝሎ ባይኔ ዋለ
      እስኪ እንዴት እንዴት ሆነሻል
      ኑሮ እንደምንድን አርጎሻል
      እንዴት ናቸው ጓደኞቼ
      ቾምቤ ጆኒ አቼ አቼ አቼ...
      ፓራም ፓራራም ፓራራም.....

      እንዴት ነሽ?
      የልጅነት ንፁህ ፍቅር
      ያየሁብሽ የ አለም ሚስጥር
      እንዴት ነሽ?
      እንዴት ነህ ብትይ እንዴት ነኝ
      ምን አውቃለሁ ምንስ አለኝ
      ትዝታውን እየሳለ
      እንባ ታዝሎ ባይኔ ዋለ
      አደስ አደስ ይሸታል ደጁ
      ይደሰታል ወጪ ወራጁ
      አንቺ ካለሽ በቤቱ እቱ እቱ እቱ
      ፓራም ፓራም ፓራራም.......

      _________________________________

      Subscribe today:
      https://www.youtube.com/channe....l/UCI_VBU5g0jeimEgJG

      Facebook:
      https://www.facebook.com/WndiMak/

      Instagram:
      https://www.instagram.com/wendi_mak_/?hl=en

      TikTok:
      https://www.tiktok.com/@wendimakm?_t=8nEJkLTpQbF&_r=1


      Make sure to subscribe to this channel 'Wendi Mak' and turn on the notification bell & stay tuned!

      Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.

      Copyright ©2025: Wendi Mak .

      Show more

      Playing Next