Wegdayit | ወግዳይት - Asalome | አሣሎሜ (Official Video)
✔️ Click Here for More
Musics
Single video out now!
__________________
Artist : Wegdayit
Music Arrangement : Dess
———————————————-
ና ካለች ከየት ከየትም ይመጣል
አዝማሪው ቤት ስትሄድ ስከተላት
አሣሎሜ ሎሜ አይ እሧ
ሰለሜ ሰለሜ ከሷ ጋር
"What a guy " ? ካለች ተገርማ
ጨረቃ ደካክሟት ቤቷ ስትገባ
ኮከብ ቆጥረናል
በሰላም ቤቷ ሸኝቻታለሁ
ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና
ዝ ጎበዝ ዝ ጀግና
ሸኝ ቤት እንዳያደርስ
ሌቱም እንዳይነጋብን
ሙቀቱም ጠፍቶ ሗላ
እንዳይበርደን
አንቺን አደራ ብዬ
እኔም ወደ ድንክ አልጋዬ
ህልም እልም
አለ ቀኑም አለምዬ
አሣ አሣ አሠ ሎሜ
ሰለሜ
አሣ አሣ አሣ ሎሜ
ሰለሜ ሰለሜ
እያለ ልቤ
ከባለጌ ወንበር ላይ
ጨዋ ጨዋታዋን አጣጥሚያለሁ አዝናኝ
በጊዜ በክፈለ ጊዜ
ብመጣ አለች ብዬ
ምኑን ከምኑ አብቃቅቼ
ሰዐቴን ሳላይ ተዝናንቼ
በልኬ ልክ እንደ ወጌ
ገደር ደር ደር ደር
ብትል አይገርመኝም
አይደንቀኝም
ለምን ቢባል? እንደ ወጓ ወይኗ ደጓ
ተረጋግታ ካልሆነ አንድ ሁለት ሶስቴ
አመላልሣኝ አዝና
አሣ አሣ አሠ ሎሜ
ሰለሜ
አሣ አሣ አሣ ሎሜ
ሰለሜ ሰለሜ
እያለ ልቤ
ከባለጌ ወንበር ላይ
ጨዋ ጨዋታዋን አጣጥሚያለሁ አዝናኝ
ሎሜ ሎሜ
——————————————————-
Powered by @st.georgebeer
Executive Producer: Daniel(@daniopia) Damtew & Nahom Sintayehu(@nahomfromearth)
Producer: Yohannes Eyasu(@Johny__joshua)
Set Designer: Hilina Bekele(@hillurasta)
Set Dresser: Gedion Adenew
DOP: Nahom Semunigus (Mili)(@nahommili)
1st Ac: Besufkad Ayano (@Besufikad_ayano)
2nd Ac: Michael Shewangzaw(@_mikoo19 )
Photographer: Besufikad Ayano(@besufikad_ayano )
Gaffer/Grip: Seife Damtew(@seyfe1327), Habtamu Afework(@habtamu_afiti), Beimnet Assefa
Editor: Nebiyu Esayas (@Nebatiyas)
Colorist: Zelalem Fikre(@zelalem_fikre)
Spotlight
Project Strategist: Samuel Bekele(@real_sam_iam)
Cross - Channels Strategist - Simon Jomo (@Simonopiax)
Creative Director: Maranata Tegegne(@marasofar)
Director of Content and Brand Development: Mesfin Woldetinsae
Digital Strategist: Getachew Ayele (@wizgetcho)
Creative Designer: Kidus Ashenafi (@Kidusashe.t)
Senior Account Manager: Arsema Eyassu(@itsarsu)
Account Manager: Kalkidan Samson (@Kal.Sam.73)
3D artist፡ Teame Taddese (@tommycube2.0)
Show more
