Tizita ትዝታ | ክብርት ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ እና ሳሚ ዳን - Sami Dan & Dr. Maritu Legesse on Mela TV March 30 2022
✔️ Click Here for More
Musics
#samidan #maritulegesse
የሙዚቃ ስጦታን አንዳንዴ ለመግለፅ እጅጉን ይከብዳል!!! እንዲህም ሆነ
ዲሲ በሚገኘው መላ ስቱዲዮ አዲስ ሙዚቃ ለመቅረፅ ከማሪቱ ጋር በፕሮውዲሰሮቼ አመካኝነት ተገናኘን!!! ስለብዙ ነገር እየተጫወትን በመሀል ማሲንቆን እንደቀለበቱ ሚዘውራት አርቲስት ሠጠኝ ትዝታን ነካ ነካ ያደርገው ገባ!!! ኤንዲም ቢያኖውን ያናግረው ጀመር ከዛ በኋላማ ማሪቱ ኩልል ያለ ድምጿን በማይኩ ለቀቀችው!!! የመላ ሪከርድስ ባለሙያዎችና ፕሮውዲሰሮች ነብዩ ዴቭና ፓፒ ለታሪክ በድምፅም በምስልም ቀርፀው አኖሩት!!!
Check Out New Ethiopian Entertainment videosadmin
by Subscribing Mela TV here:https://goo.gl/2YWpKu #ethiopia #ethiopianmusic #addisabeba #habesha
Show more
