Playing Next....


      Tariku Shele 80 - Tew Fano - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)



      ✔️ Click Here for More Musics

      #EthiopianMusic #MelaMuziqa #Tariku80 #BobMarley

      Tariku 80 Shele - Tew Fano
      Amharic Lyric Translation - Belew Gebeyehu Kesew Belay Kine
      Melody - Bob Marley
      Music Arrangement - Dawit Bosco
      Executive Producer - Nebyou Zelalem Teklu
      Shot on IPhone Xs

      Available on Mela Muziqa
      http://www.melamuziqa.com/track/Fgr5eqxYCzRqV74

      ተው ተው ፋኖ ተው ተው ፋኖ
      መንጋ ሌባ ሁላ የብሔር ላይ ሽፍቶች
      አይን ማያዞሩ የባህር ጭልፊቶች
      በየ ባህር ሰርጡ እያነፈነፉ
      ህሊናን ከአምሮ ሚዘርፉ
      ማንነታችንን እየመነተፉ
      የሕሊና ባሮችን ጭነው ለሚገዝፉ
      ለቱባ መርከቦች ሸጠውን አረፉ
      ለቱባ መርከቦች ሸጠውን አረፉ

      ክንዶቻችን ዳሩ ዳሩ
      ክንዶቻችን ዳሩ ዳሩ
      ክንዶቻችን ዳሩ ዳሩ
      ክንዶቻችን ዳሩ ዳሩ
      በሁሉን ቻይ ልጆች ሰለተዋቀሩ
      ከቶም በመከራ ስላልተበገሩ
      በዚህ ትውልድ መሃል ድል እንነሳለን
      ጉሮ ወሸባዬ ግስጋሴ ላይ ነን

      አታግዝም ወይ ጃል መዝሙሩን
      አታግዝም ወይ ጃል ለማዜም

      ለህሊና ባህርነት ራሴ እላቀቃለሁ
      እንዴት ባህርነቴን ሰው እጠብቃለሁ
      ስልጡን ስልጣኔ አልፈራም ላፍታ
      ወቅት ግዜም ሂደት አይችለም ሊረታ

      አያሌ ነቢያ ሲገድሉ እያየን
      እስከመቼ ድረስ ዳር እንቆማለን
      ለሠርጡ መባቻው ድፎ ላይ ነን ዛሬ
      እንደተሰጠን ቃል የትምቢት ፍካሬ
      የድሉን ዋዜማ በነጻነት ወሬ
      ህሊና በህሊና ድልን ይቀዳጃል
      እኔም ያለኝ ዜማ ይህንን ያውጃል

      Show more

      Playing Next