Playing Next....


      Sintu and Balk - Yigermal | ስንቱና ባልክ - ይገርማል | Music Video | New Ethiopian Music 2024



      ✔️ Click Here for More Musics

      #Ethiopianmusic #SintayehuBelayandBalkewAlemu #muzikawi
      Follow us for more music:
      Muzikawi Website : https://muzikawi.com/
      Muzikawi Facebook: https://www.facebook.com/muzikawi
      Muzikawi YouTube: https://www.youtube.com/c/Muzikawi
      Muzikawi Instagram: https://www.instagram.com/muzikawi/
      Muzikawi Tiktok: tiktok.com/@muzikawi
      _______________________________
      ስንታየሁ በላይና ባልከው ዓለሙ በተናጥል በሰሯቸው ስራቸው እውቅናን ያገኙ አርቲስቶች ናቸው፡፡ ከጥቂት ጊዜያት በፊት የባልከው አለሙ ‘የኔ ዓለም’ የተሰኘን በአዲስ አቀራረብና በማራኪ ዜማ አወንታዊ ምላሽን ያገኘ ገሚስ አልበም መልቀቃችን የሚታወስ ሲሆን፤ በተመሳሳይ ሁኔታም የስንታየሁ በላይ ‘ፀደይ’ የተሰኘው ገሚስ አልበም በግሩም ግጥሞቹ እንዲሁም በስንታየሁ ድንቅ አቀራረብ አድናቆትን የተቸረው እንደነበር አይረሳም፡፡ በቅርቡም ሁለቱ አርቲስቶች ‘ከሃሳቤ’ የተሰኘውን ምርጥ የመጀመሪያቸው የሆነውን የቅብብሎሽ ዜማቸውን ለህዝብ ማድረሳችን ይታወሳል፡፡
      _______________________________

      ይገርማል
      በሀገራችን ቅኝት ባገራችን ዜማ 2*
      እናዚም በአንድነት አብረን እንስማማ አሃ
      ይገርማል ስምህ ማን ይባላል
      ባይገርምህ ስሜንም አልነግርህ
      ይገርማል ሰው እንዴት እንዲህ ያምራል
      ይግረምህ ስሜንም አልነግርህ

      አቅም አለኝ ብዬ ቋጥኝ ስፈነቅል 3*
      ተገኝው ደክሜ ፍቅርሽ ነስቶኝ አቅም 3*
      የኋላውን እንጂ የፊቱን ማን አውቆ 3*
      አጀብ ያሰኘናል ሁሉም ቀን ጠብቆ 3*

      ይገርማል ስምሽ ማን ይባላል
      ባይገርምህ ስሜንም አልነግርህ
      ይገርማል ሰው እንዴት እንዲህ ያምራል
      ይግረምህ ስሜንም አልነግርህ

      አንትም ሞገደኛ እኔም ሞገደኛ
      ልጓሙ ማን ይሆን ስንናወጥ እኛ
      ተው የሚልህ የለ አንተም ሰው አትስማ
      ይህ ሆኖብኝ እንጂ ምን ገዶኝ አኔማ

      ይገርማል ስምህ ማን ይባላል
      ገረመኝ ወድጄሽ ስም የለኝ
      ይገርማል ስምህ ማን ይባላል
      አለሜ ሳይሽ ጠፋኝ ስሜ

      አታውቂም እንዳልል ብዙ ጥበብ አለሽ 3*
      እንደ ሀገሬ መንገድ ግራ ታጋቢያለሽ 3*
      እውነት እልሻለው የለም አንቺን መሳይ 3*
      ባካልል ባካልል ስንቱን ባይ ስንቱን ሳይ 3*

      ይገርማል ስምሽ ማን ይባላል
      ባይገርምህ ስሜንም አልነግርህ
      ይገርማል ሰው እንዴት እንዲህ ያምራል
      ይግረምህ ስሜንም አልነግርህ

      ባምንህ መልካም ነበረ ግን እንጃ ቸገረኝ
      ይሄ አንደበትህ ያለቅጥ ማር አለኝ
      በሳቅ በጨዋታህ ልብ የነጠካቸው
      እስኪ ልጠይቅህ ስንት ቆንጆ ናቸው

      ይገርማል ስምህ ማን ይባላል
      ገረመኝ ወድጄሽ ስም የለኝ
      ይገርማል ስምህ ማን ይባላል
      አለሜ ሳይሽ ጠፋኝ ስሜ

      በሀገራችን ቅኝት በሀገራችን ዜማ 2*
      እናዚም በአንድነት አብረን እንስማማ አሃ
      _______________________________

      Artists: Sintayehu Belay and Balkew Alemu
      Producer: Muzikawi
      Music Director: Alemayehu Demeke
      Arranger and Composer: Girum Mezmur
      Music recording studio: Muzikawi
      Lyrics: Alemayehu Demeke
      Melody: Public, rewritten by Alemayehu Demeke

      Musicians:
      Ashenafi Ali: Bass Guitar
      Girum Mezmur: Guitar
      Nathaniel Tesemma: Drum
      Misale Legesse: Percussion
      Tamene Mekonnen: Kirar
      Girum Mezmur: Accordion
      Endris Hassen: Masinko

      Recorded by:
      Abegasu Shiota
      Francisco Mendanha
      Samuel Mulugeta

      Mixing: Abegasu Shiota
      Mastering: Claes Persson CRP Mastering

      Music Video Script Writer : Muhammud Dawd
      Music Video Director : Muhammud Dawd
      Cinematographer: Leul Abadi
      Assistant cameraman : Natnael Yohannes

      Editor :
      Leul Abadi
      Habeba Ahmed
      Color Grading : Leul Abadi

      Light :
      Getahun Assefa
      Mubarek Mustefa

      Setting design:
      Gizework Abegaz
      Elias Kefyalew

      Makeup: Mekdi Makeup

      Actors and actresses:
      Gash Nigusse
      Boja
      Ephrem Abate
      Birhanu Hailu
      Betelhem Tariku
      Fikrte Terefe
      Serkalem Demsse
      Tigist Girma
      Abiyt Hailu
      Askale Shawel

      Marketing & Communications:
      Nardos Fekadu
      Selamawit Tafesse

      Logistics & Finance: Meron Abebe

      Music recorded in 2017
      __________________________________________

      አርቲስቶች : ስንታየሁ በላይና ባልከው ዓለሙ
      ፕሮዲዩሰር፡ ሙዚቃዊ
      የሙዚቃ ዳይሬክተር : አለማየሁ ደመቀ
      የሙዚቃ አሬንጅመንትና ቅንብር፡ ግሩም መዝሙር
      የሙዚቃ ቀረጻ ስቱዲዮ፡ ሙዚቃዊ
      ግጥም: አለማየሁ ደመቀ
      ዜማ: የህዝብ፤ በድጋሚ በአለማየሁ ደመቀ ተዘጋጀ

      ሙዚቀኞች:
      አሸናፊ አሊ፡ ቤዝ ጊታር
      ግሩም መዝሙር፡ ጊታር
      ናትናኤል ተሰማ፡ ድራም
      ምሳሌ ለገሰ፡ ፐርከሽን
      ታመነ መኮንን፡ክራር
      ግሩም መዝሙር፡ አኮርዲዮን
      እንድሪስ ሀሰን፡ ማሲንቆ


      ድምጽ ቀረጻ:
      አበጋዙ ሺኦታ
      ፍራንሲስኮ መንዳንሃ
      ሳሙኤል ሙሉጌታ

      ሚክሲንግ: አበጋዙ ሺኦታ
      ማስተሪንግ: ክላስ ፐርሶን - ሲአርፒ ማስተሪንግ

      የሙዚቃ ቪድዮ ስክሪፕት ጸሀፊ፡ መሀሙድ ዳውድ
      የሙዚቃ ቪዲዮ ዳይሬክተር፡ መሀሙድ ዳውድ
      ሲኒማቶግራፈር፡ ልዑል አባዲ
      ረዳት ካሜራ ማን፡ ናትናኤል ዮሐንስ


      ኤዲተር፡
      ልዑል አባዲ
      ሀበባ አሕመድ

      ከለር ግሬዲንግ፡
      ልዑል አባዲ

      መብራት፡
      ጌታሁን አሰፋ
      ሙባረክ ሙስጠፋ

      ሴቲንግ ዲዛይን:
      ጊዜወርቅ አበጋዝ
      ኤሊያስ ከፍያለው

      ሜካፕ: መቅዲ ሜካፕ

      ተዋናዮች፡
      ጋሽ ንጉሴ
      ቦጃ
      ኤፍሬም አባተ
      ብርሀኑ ሀይሉ
      ቤቴልሄም ታሪኩ
      ፍቅርተ ተረፈ
      ሰርካለም ደምሴ
      ትዕግስት ግርማ
      አቢይት ሀይሉ
      አስካለ ሻውል

      ማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን :
      ናርዶስ ፍቃዱ
      ሰላማዊት ታፈሰ

      ሎጅስቲክስ እና ፋይናንስ : ሜሮን አበበ

      እ.ኤ.አ በ2017 የተቀዳ
      __________________________________________
      Muzikawi is a new Ethiopian music company that will take our Ethiopian creatives to the global market! Muzikawi is built on 17 years of experience in Ethiopian music culture combined with 25 years of international music industry experience. Every week from April 1st and throughout 2022 we will present 16 artists and more than 100 releases! Read more: www.muzikawi.com __________________________________________
      TAGS: #Ethiopianmusic #muzikawi #sintayehubelay #balkewalemu #new #ethiopian #2024 #newethiopianmusic #sintayehu # balkew #sintuandbalk #fanalamrot #balageruidol #idol #yigermal #sintayehubelay #balkewalemu

      Show more

      Playing Next