Playing Next....


      Sami-Dan x Afomia | ውብ አለሜ - Wub Aleme | Rooftop Music | Lelagnaw Melke | Ethiopian new music 2026



      ✔️ Click Here for More Musics

      ውብ አለሜ | Wub Aleme is a love song that expresses how his world becomes complete because of her.
      It tells the story of deep affection, admiration, and the feeling of finding everything you need in one person.
      Captured in a rooftop session, this performance blends heartfelt emotion with an open, soulful atmosphere.

      🎶 Feel the love. Feel the world become whole. Here is the lyric below 👇👇

      ውብ አለሜ

      ውብ አለሜ ውብ አለሜ
      ለኑሮዬ ነሽ ሰላሜ..

      የሚወድሽን ልቤን ይዤልሽ መጣሁ
      ፍቅር አይደለም ወይ የሰው ከፍታው

      የሰው ልጅ በምድር ላይ
      ቢወዳደርም በሀብት ነዋይ
      ልቤ ላይ ባለው ግን ማን ሊበልጠኝ
      ከገንዘብ በላይ ያንቺ ሰው ፍቅር አለኝ

      ውብ አለሜ የኔ ድንቅ ነገር
      ሁሉ መናሽ የሚፈቀር
      አማላዬ የኔ ድንቅ ነገር
      ሁሉ መናሽ የሚፈቀር

      ነፃ ነው ዛሬ ህይወቴ
      ምንም የለም ደርሶ ሚያስጨንቀኝ
      አንቺ እስካለሽልኝ ጎኔ
      ፍቅርሽ እኮ ነው አለው ሚለኝ
      ሰማይ ምድሩ ሁሉ ይጠብና
      ባንቺ አለም ውስጥ እጠፋለሁ
      ሌላ ቦታ ሲፈልጉኝ ካንቺ ጓዳ ውስጥ እገኛለሁ

      ውብ አለሜ የኔ ድንቅ
      ሁሉ መናሽ የሚፈቀር
      አማላዬ የኔ ድንቅ ነገር
      ሁሉ መናሽ የሚፈቀር

      የሚወድህን ልቤን ይዤልሽ መጣሁ
      ፍቅር አይደለም ወይ የሰው ከፍታው

      ውብ አለሜ የኔ ድንቅ
      ሁሉ መናህ የሚፈቀር
      አማላዬ የኔ ድንቅ ነገር
      ሁሉ መናህ የሚፈቀር

      ውብ አለሜ...

      #WubAleme #ውብአለሜ #RooftopMusic #LoveSong #EthiopianMusic #AmharicMusic #AfricanMusic #LiveSession #RooftopSession #OriginalMusic #RomanticSong #MusicFromTheHeart

      Show more

      Playing Next