"ውብ ዓለም" ዶናት ተክሉ | "Web Alem" Donat Teklu #musicvideo #sewasewmultimedia
✔️ Click Here for More
Musics
#donat #donatteklu #webalem #sewasew #sewasewmultimedia
አልበሟን ከሰዋሰው ጋር ለመስራት የተፈራረመችው ድምጻዊት ዶናት ተክሉ። የሙሉ አልበም ስራዋን አጠናቃለች።
ባለ ተሰጥኦዋ ወጣት ድምጻዊት ዶናት በቀጣይ በሰዋሰው መተግበሪያ ከሚለቀቀው ሙሉ አልበሟ በፊት በግጥምና ዜማ የተሳተፈችበትን ይህንን “ውብ ዓለም” የተሰኘ ዘፈኗን በሰዋሰው ዩትዩብ እነሆ ብላለች።
የአልበሟን አብዛኛዎቹን ሥራዎች የሰራችው ከእውቁ የሙዚቃ ሰው ኤልያስ መልካ ጋር ነው። ኤልያስ መልካ በዶናት ስራዎች ላይ በግጥምና ዜማ እንዲሁም በቅንብር ተሳትፏል። ከኤልያስ ህልፈት በኋላ (ነፍስ ይማር) የነበሩትን ጅምር ስራዎች የማጠናቀቅና የማስተሪንግ ኃላፊነቱን ያሙሉ ሞላ ተወጥቷል።
------------------------------------------------------------------------------------------
ኧኸ አጋዥ አታጣ
ኧኸ ጠበቃ አታጣ
ኧኸ ላንተ እያገዙ
ኧኸ ገፋፉኝ ብዙ
እህህ በቃ ተውኩት ና
እህህ ጠፋ ኩርፊያዬ
እህህ ባንተ አልጨክንም
እህህ ደርቋል እምባዬ
እህህ በትንሽ ትልቁ
እህህ ሆድ የሚብስ ቶሎ
እህህ ሲበዛ ነው ፍቅር ሌላ አይደለም አሉ
እህህ በቃ ተውኩት ና
እህህ ጠፋ ኩርፊያዬ
እህህ ባንተ አልጨክንም
እህህ ደርቋል እምባዬ
አ.ዝ
እንኳን አላጣን የሚያስታርቁን
የቅርብ ወዳጆች በፍቅር የሚያውቁን
ወዳጅ ሲያካብብ መራራቅ የለም
ፍቅር ከሞላት ታምራለች ዓለም
አ.ዝ
እንዲያው ለአመሉ እንዲያው ለውሉ
ውጣ ወይ ልውጣ በል መባባሉ
እድል ፈንታ እንጂ የልብ ወዳጅ
ማን መርጦ ሠርቶ በእጁ 'ሚያበጅ
ድንበር ይፀናል ሀገር ይቆማል
ጦር ይመለሳል ሰማይም ያዝናል
ወዳጅ ሲያካብብ መራራቅ የለም
ፍቅር ከሞላት ታምራለች ዓለም
------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videosadmin
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
https://onelink.to/ymaahn
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : https://www.facebook.com/sewasewmultimedia
Instagram : https://www.instagram.com/sewasewmultimedia
Linkedin : https://www.linkedin.com/compa....ny/sewasew-multimedi
Twitter : https://twitter.com/sewasewMmedia
Tiktok : https://www.tiktok.com/@sewasewmultimediaet
YouTube : https://www.youtube.com/@sewasewmultimedia
Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.
Show more
