Playing Next....


      Mimi Muluken - Jalo Beyi - ሚሚ ሙሉቀን - ጃሎ በይ -  New Gondar Amharic song ( official ) video



      ✔️ Click Here for More Musics

      #ethiopianmusic #amhara #gondar #ethiopia #habesha#amharic#music

      ለመተከዣ

      እቴጌ ጥሩወርቅ ያች ሙጫይቱ
      ለእንግሊዝ ምርኮኛ ለጎንደር ንግሥቱ
      ምነው በለጋ ዕድሜ ምነዋ በጋሜ
      ተከዜን ተሻግራ  ሣትደርስ አጋሜ
      ይገርማል የሰው ልጅ  የሃሣብመራራቅ
      ከአፏ ላይ ሲጠፋ ጠብታእንኳ ምራቅ
        ያልፀና ልዑሏን  ሲወሥድባት ጭራቅ
         እንዴት ፈጣሪ እንኳ ካጠገቧ ይራቅ።
          በጠራራ ፀሐይ ንጉሡን ተሠርቆ
          እርሙን ሣያወጣ እንባውን አድርቆ
      ወላጅ አልባ አድርገው ሲወስዱት በታንኳ
      ሰው እንዴት አያቅም መሠረቁን እንኳ።
      የጣር ድምፁ ሲጮህ ወገኔን እያለ
      ዛሬም ጎንደር ሆኖ ያልሠማ ሰው አለ
        እናት ዓለም ጎንደር  ይህንን ስትሠሚ
         ዓለማየሁ ብለሽ ልጅሽን አትሠይሚ
         ያች የንጉሥ ሚሥት ቅንጦት የለመደች
         ዓለማየሁ ብላ  ዓለም ሣታይ ሄደች"!

      ገጣሚ ተስፋ ብርሃን


      Copyright@Marsuf27

      Show more

      Playing Next