Mela Bey - Sami Dan ft. Henok Berhanu : መላ በይ New Ethiopian Music 2022 on Mela TV
✔️ Click Here for More
Musics
#melamuziqa, #samidan, #henokberhanu #ethiopia #ethiopianmusic አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንድስትሪ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqa አሁን ደግሞ በመላ ሙዚቃ ተዘጋጅቶ ከሚመጣው @samidan መላ ኢፒ ላይ Sami Dan ft. Henok Berhanu Mela Bey "መላ በይ" የሚለውን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል!
Mela EP Series Vol 1 with Sami Dan Will be out on September 06, 2022
#staytuned #ethiopian
መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ!
.
.
.
Executive Producer Nebyou Zelalem | Chap7
Produced by @mela_muziqa
Directing @wub_alem_family & @callme_100_
Camera @brookb_ig
Model @samry_curly
Music arrangement @andybetezma
Artist @samidanmusic ft @henok__berhanu
መላ በይ መላ መላ በይ
መላ በይ መላ መላ በይ
መላ በይ መላ መላ በይ
መላ በይ መላ መላ በይ
ፍቅርሽ አይጠፋም ዬዬ ነዳዱ ከልቤ
ሳልሽር ደርሼ ኤ ዛሬም ነሽ ሀሳቤ
ይኸው አለፉ ዬዬ አምና ካቻምና
ዘንድሮም መጣ ዬ ልቤ ሳይጠና
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
ማነው ሚፈርደው የፍቅርን ጉዳይ
የለው ተከሳሽ የለው ተበዳይ
ስቃይ እንዳይሉት ተስፋ አለበት
በሀሳብ መዋለል እንዲያው መዋተት
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ የሚርበተበተው
አንቺን ለማናገር ቃላት የሚጠፋው
አይኔን እየሰበርኩ ገና ሳይሽ በሩቁ
ልብሽ እና ልቤ እየተዋወቁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ የሚርበተበተው
አንቺን ለማናገር ቃላት የሚጠፋው
አይኔ እየሰበርኩ ገና ሳይሽ በሩቁ
ልብሽ እና ልቤ እየተዋወቁ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
መላ በይ መላ
መላ በይ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ የሚርበተበተው
አንቺን ለማናገር ቃላት የሚጠፋው
አይኔ እየሰበርኩ ገና ሳይሽ በሩቁ
ልብሽ እና ልቤ እየተዋወቁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ የሚርበተበተው
አንቺን ለማናገር ቃላት የሚጠፋው
አይኔ እየሰበርኩ ገና ሳይሽ በሩቁ
ልብሽ እና ልቤ እየተዋወቁ
Check Out New Ethiopian Entertainment videosadmin
by Subscribing to Mela TV here:https://goo.gl/2YWpKu
Show more
