Playing Next....


      Jonny Ragga - Yefikir Tarik (Wiha) | ጆኒ ራጋ - የፍቅር ታሪክ (ውሃ) - New Ethiopian Music 2025



      ✔️ Click Here for More Musics

      Jonny Ragga - Yefikir Tarik (Wiha)
      ጆኒ ራጋ - የፍቅር ታሪክ (ውሃ)

      Track 5 of 8 from the album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Wiha

      Lyrics: Jonny Ragga
      Melody: Jonny Ragga
      Arrangement: Jonny Ragga
      Producer: Jonny Ragga

      Mixing: Nicolas SÉLAMBIN at 129H STUDIO (FRANCE)
      Mastering: Sébastien «Mellow Mood » Houot at Wise Studio (FRANCE)

      © 2025 All Rights Reserved
      Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production.
      Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.

      _________________________________________

      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ
      ዬሄሄሄሄ ኤሄሄ ሄሄ
      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ

      ወንድም ከጎንህ ያለችዋን እህት ቆንጆ ነሽ በላት
      እባክህ ለሷ ያለህን ፍቅር ገልፀህ ደስ ይበላት

      ዓይንህ ዓይኗን አልፎ ውስጧ ይግባ ዘልቆ
      የልብህ መቀመጫው ልቧ እንደሆነ አውቆ

      እጅህ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ከትከሻዋ
      ትወቅ እሷም እሷም እሷም እሷም መሆንክን ጋሻዋ

      ፀንተህ ሁንላት የዕምነቷ ማዕከል
      ፍቅርህን ውስጧ ከልቧ ትከል

      ቁምላት ተገን እንዳትሰጋ ደርሶ
      ሁንላት ምሰሶ፣ የልቧ ምሰሶ

      ውደዳት እንደ እናትህ የልጅህ ናትና
      አክብራት እንደ ስጋህ ልብህን ክፈትና

      እመናት እንደ ሚስትህ ረጋ ላለው መልሷ
      የፍቅርህ ታሪክ የተፃፈው ከእሷ

      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ
      ዬሄሄሄሄ ኤሄሄ ሄሄ
      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ

      ያንሳታል አልማዝ ያንሳታል ዕንቁ
      እኚህ ውብ ድንጋዮች በእሷ ይድመቁ

      ጠጋ ብለህ አውራት አትሻም ቁጣ
      መንገዱን ምራት ወደ ልብህ ትምጣ

      እጅህ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ከትከሻዋ
      ትወቅ እሷም እሷም እሷም እሷም ታርግህ ጋሻዋ

      ፀንተህ ሁንላት የዕምነቷ ማዕከል
      ፍቅርህን ውስጧ ከልቧ ትከል

      ቁምላት ተገን እንዳትሰጋ ደርሶ
      ሁንላት ምሰሶ፣ የልቧ ምሰሶ

      ውደዳት እንደ እናትህ የልጅህ ናትና
      አክብራት እንደ ስጋህ ልብህን ክፈትና

      እመናት እንደ ሚስትህ ረጋ ላለው መልሷ
      የፍቅርህ ታሪክ የተፃፈው ከእሷ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይሃ)

      Track 5 of 8 from the album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Wiha

      Lyrics: Jonny Ragga
      Melody: Jonny Ragga
      Arrangement: Jonny Ragga
      Producer: Jonny Ragga

      _________________________________________

      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ
      ዬሄሄሄሄ ኤሄሄ ሄሄ
      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ

      ወንድም ከጎንህ ያለችዋን እህት ቆንጆ ነሽ በላት
      እባክህ ለሷ ያለህን ፍቅር ገልፀህ ደስ ይበላት

      ዓይንህ ዓይኗን አልፎ ውስጧ ይግባ ዘልቆ
      የልብህ መቀመጫው ልቧ እንደሆነ አውቆ

      እጅህ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ከትከሻዋ
      ትወቅ እሷም እሷም እሷም እሷም መሆንክን ጋሻዋ

      ፀንተህ ሁንላት የዕምነቷ ማዕከል
      ፍቅርህን ውስጧ ከልቧ ትከል

      ቁምላት ተገን እንዳትሰጋ ደርሶ
      ሁንላት ምሰሶ፣ የልቧ ምሰሶ

      ውደዳት እንደ እናትህ የልጅህ ናትና
      አክብራት እንደ ስጋህ ልብህን ክፈትና

      እመናት እንደ ሚስትህ ረጋ ላለው መልሷ
      የፍቅርህ ታሪክ የተፃፈው ከእሷ

      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ
      ዬሄሄሄሄ ኤሄሄ ሄሄ
      ኦሆሆሆሆ ኦሆሆ ሆሆ

      ያንሳታል አልማዝ ያንሳታል ዕንቁ
      እኚህ ውብ ድንጋዮች በእሷ ይድመቁ

      ጠጋ ብለህ አውራት አትሻም ቁጣ
      መንገዱን ምራት ወደ ልብህ ትምጣ

      እጅህ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ይረፍ ከትከሻዋ
      ትወቅ እሷም እሷም እሷም እሷም ታርግህ ጋሻዋ

      ፀንተህ ሁንላት የዕምነቷ ማዕከል
      ፍቅርህን ውስጧ ከልቧ ትከል

      ቁምላት ተገን እንዳትሰጋ ደርሶ
      ሁንላት ምሰሶ፣ የልቧ ምሰሶ

      ውደዳት እንደ እናትህ የልጅህ ናትና
      አክብራት እንደ ስጋህ ልብህን ክፈትና

      እመናት እንደ ሚስትህ ረጋ ላለው መልሷ
      የፍቅርህ ታሪክ የተፃፈው ከእሷ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይ

      ውደዳት ውደዳት ውደዳት እንዳትል ከፋኝ
      ተንከባከባት ነች እሷ የጎንህ ክፋይ

      Show more

      Playing Next