Playing Next....


      Hailu Amerga - ዘመዷ ዘመዴ - Zemedwa Zemede | Track 05 (Official Lyrics Video)



      ✔️ Click Here for More Musics

      SONG TITILE: ZEMEDWA ZEMEDE
      MELODY: HAILU AMERGA
      LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
      :HAILU AMERGA
      ARRANGEMNET: ERMIYAS MOLA
      MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
      ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
      ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
      LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
      : YEABSIRA TAYE
      PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT

      ርዕስ ፡ ዘመዷ ዘመዴ
      ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
      ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
      ኃይሉ አመርጋ
      ቅንብር ፡ ኤርሚያስ ሞላ
      ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
      አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
      አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
      የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
      የአብስራ ታዬ
      ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
      ______________________________________________________________

      እያሉ ዘመዷ ዘምዴ
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ዓለሜን ደማሟን መውደዴን
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ለሌላ ሊለይዋት ከጎኔ
      እያሉ ዘመዴ ዘመዴ
      ወሰድኳት በዘዴ
      አዎ

      እያሉ ዘመዷ ዘምዴ
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ዓለሜን ደማሟን መውደዴን
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ለሌላ ሊለይዋት ከጎኔ
      እያሉ ዘመዴ ዘመዴ
      ወሰድኳት በዘዴ
      አዎ

      ከልቤ አሳርፊያት ልክ እንደማተቤ
      አይሆንሽም ሲሏት ፍቅሬን ሜዳ ጥዬ ዝም እላለሁ እንዴ
      ባይታይ ለነሱ የተሳሰርንበት
      ሞቴን አልመርጥም ወይ ዘር መርጠው ሲድሯት ቆሞ ከመልከት

      እንኳንስ ጓደኛ እንኳን ወዳጅ ዘመድ
      እናት እባት ትቶ ይጣበቅ
      የለም ወይ ሲሆን በፍቅር መንገድ
      እንኳንስ ጓደኛ እንኳን ወዳጅ ዘመድ
      ከሚወደው ጋራ ይጣበቅ የለም ወይ ሲሆን በፍቅር መንገድ


      እያሉ ዘመዷ ዘምዴ
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ዓለሜን ደማሟን መውደዴን
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ለሌላ ሊለይዋት ከጎኔ
      እያሉ ዘመዴ ዘመዴ
      ወሰድኳት በዘዴ
      አዎ
      እያሉ ዘመዷ ዘምዴ
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ዓለሜን ደማሟን መውደዴን
      እያሉ ዘመዷ ዘመዴ
      ለሌላ ሊለይዋት ከጎኔ
      እያሉ ዘመዴ ዘመዴ
      ወሰድኳት በዘዴ
      አዎ

      ኮበለች አሉ እናት አባት ጥላ
      ፍቅርን ብታስቀድም ክፋ ልማደቸው አይሆነኝም ብላ
      በዘሩ ካልሆነ
      በሞኝ ሰው መንገድ
      ምንስ እውነት ቢይዝ
      ምን መልካም ቢሰራ ማን ነው የሚወደድ

      እንኳንስ ጓደኛ እንኳን ወዳጅ ዘመድ
      እናት እባት ትቶ ይጣበቅ
      የለም ወይ ሲሆን በፍቅር መንገድ
      እንኳንስ ጓደኛ እንኳን ወዳጅ ዘመድ
      ከሚወደው ጋራ ይጣበቅ የለም ወይ ሲሆን በፍቅር መንገድ

      facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
      instagram: instagram.com/hailuamergamusic
      TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
      www.hailuamerga.music
      twitter፡ twitter.com/Hailujano
      ©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved


      hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic

      Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
      Copyright ©2025: Hailu Amerga

      Show more

      Playing Next