Playing Next....


      Hailu Amerga - እልል አለች ነፍሴ - Elel Alech Nefse | Track 07 (Official Lyrics Video)



      ✔️ Click Here for More Musics

      SONG TITILE: እልል አለች ነፍሴ (አዲስ አበባ)
      MELODY: HAILU AMERGA
      LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
      :HAILU AMERGA
      ARRANGEMNET:BEREKET TESFAEGZI
      MIXING : ABEGAZU KIBREWORK SHIWOTA
      MASTERING: ROBEL DAGNE
      ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
      ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
      LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
      : YEABSIRA TAYE
      PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT

      ርዕስ ፡ እልል አለች ነፍሴ
      ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
      ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
      ኃይሉ አመርጋ
      ቅንብር ፡ በረከት ተስፋእግዚ
      ሚክሲንግ ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
      ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
      አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
      አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
      የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
      የአብስራ ታዬ
      ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
      ------------------------------------------------------------------------------------------------------
      አዱዬ አዱዬ
      አደዬ አደዬ

      መጣሁ ቀለሜ የፀሐይዋ ከተማ
      የፀሐይዋ ከተማ ፍቅርሽን ስጠማ
      ናፍቆት ሲያንገላታኝ ህመሜ ሲጠና
      ህመሜ ሲጠና አልቻልኩትምና

      ደምቆ በፀሐይ ግባት ጎዳና ሞልቶ ከተማው
      ደብሩን ስሜ ስመለስ ስቃኘው ሀገሩን ጎራው
      ደመናውን መስለሽ ያሸበረቀው የፀደይ ሰማይ
      ደርበሽ ያማረ ጥለት ሦስቱን ቀለማት ከላይ

      እልል አለች ነፍሴ
      እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ
      እልል አለች ነፍሴ
      እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ

      መጣሁ ቀለሜ የፀሐይዋ ከተማ
      የፀሐይዋ ከተማ ፍቅርሽን ስጠማ
      ናፍቆት ሲያንገላታኝ ህመሜ ሲጠና
      ህመሜ ሲጠና አልቻልኩትምና

      ኮከቡን ሆነሽ ለመብራት እስኪመሽ አትጠብቂ
      የጨለመው ልቡ ይብራ ሁሌም ብርሃንን ፈንጥቂ
      ዛሬም ህያው ፍቅርሽ ይበርክት
      እንዳይጎድል ከማዓድሽ ቤት
      ጀግናና ደግ ሆነሽ ኑሪ ጠሐይቱ ያፍሪቃ እመቤት

      እልል አለች ነፍሴ
      እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ
      እልል አለች ነፍሴ
      እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ



      መሴ መርካቶ ሞቢል ኳስ ሜዳ
      ሰው ታደርጋለች በፍቅር አውሬን አልምዳ
      ቦሌ ካዛንቺስ መሃል አራዳ
      ዘር የማይቆጥር ቢሞት ጎረቤት ባዳ
      ጨርቆስ ለገሃር አውቶብስ ተራ
      እርቦት አያድርም ጭራሽ ሰው ያለስራ
      ቄራ ሜክሲኮ ሳርቤት በሙሉ
      ውሎ እሚያድርበት ሰዉ እንዳመሉ

      እልል አለች ነፍሴ
      እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ

      ጉለሌ ዊንጌት ቡራዩ ሳሪስ
      ክፉ ለዋለ ደግ የሚመልስ
      ፈረንሳይ እንጦጦ ወይ ሽሮ ሜዳ
      ጊዜ ጠብቆ ሰው እማይከዳ
      በስድስቱ ኪሎ እስከ ቀበና
      ፈትፍቶ የሚያጎርስ የጥበብ መና
      ከአደባባዩ መስቀል ጎተራ
      የሸገር ፍቅር ስንቱ ይወራ

      የሁሉ እናት አዲስ አበባ
      የሁሉም ናት አዲስ አበባ
      የሁሉ እናት አዲስ አበባ
      የሁሉም ናት አዲስ አበባ

      facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
      instagram: instagram.com/hailuamergamusic
      TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
      www.hailuamerga.music
      twitter፡ twitter.com/Hailujano
      ©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved

      hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic

      Show more

      Playing Next