Hailu Amerga - አሻም - Asham | Track 06 (Official Lyrics Video)
✔️ Click Here for More
Musics
SONG TITILE: ASHAM
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: BRUCK AFEWORK
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ አሻም
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ ብሩክ አፈወርቅ
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
አሻም
አሻም ያ በሬዱ
አሻም ያ ሚጨግዱ
ዱቢዳቢ ሚዮ ዱቢዳቢ ሚዮ
አዳ ዳዲ ሌሎ
አሻም ያ በሬዱ
አሻም ያ ሚጨግዱ
ዱቢዳቢ ሚዮ ዱቢዳቢ ሚዮ
አዳ ዳዲ ሌሎ
አሻም ያ በሬዱ
አሻም ያ ሚጨግዱ
ዱቢዳቢ ሚዮ ዱቢዳቢ ሚዮ
አዳ ዳዲ ሌሎ
አሻም ያ በሬዱ
አሻም ያ ሚጨግዱ
ዱቢዳቢ ሚዮ ዱቢዳቢ ሚዮ
አዳ ዳዲ ሌሎ
ለነፍስም ለስጋም ፍቅር የምታለብሽ
የምስራቋን ፀሐይ ሰርክ የምትለግሽ
ከአመት እስከ አመት ክፍት የሆነው ደጅሽ
ለሁሉም የሚራራው እንስፍስፍ አንጀትሽ
የት ገባ ያ ፍቅርሽ
እቴ
አሻም ያ በሬዱ
አሻም ያ ሚጨግዱ
ዱቢዳቢ ሚዮ ዱቢዳቢ ሚዮ
አዳ ዳዲ ሌሎ
ደም ግባትሽ ሳይጎል ከነ ሙሉ ግርማው
ለምለም መኃፀንሽ እሳት ጭስ ሳይበላው
ጡቶችሽ ሳይነጥፉ ስስት ሳይነካቸው
ሳታጪ ገረጣሽ ሀዘን ገባሽ ምነው
ሀዘን ገባሽ ምነው
አሻም ያምጣልሽ ሰላሙን እንደቀድሞ
አሻም ይብዛልሽ መልካሙን አቻችሎ
አሻም ያምጣልሽ ሰላሙን እንደቀድሞ
አሻም ይብዛልሽ መልካሙን አቻችሎ
ደርሶ ጠቃሚ ከሚመስለው
ልብሽን ደክሞ ከሚያደክመው
የተዋደደን ከሚለየው
እሱ ይጠብቅሽ አረ የኔ ሰው
ደርሶ ጠቃሚ ከሚመስለው
ልብሽን ደክሞ ከሚያደክመው
የተዋደደን ከሚለየው
እሱ ይጠብቅሽ አረ የኔ ሰው
አሻም ያምጣልሽ ሰላሙን
አሻም ያብዛልሽ መልካሙን
አሻም ያምጣልሽ ሰላሙን
አሻም ያብዛልሽ መልካሙን
አዬ አዬ አዬ
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2025: Hailu Amerga
Show more
