Hailu Amerga - ናፍቄ ናፍቄ - Nafke Nafke | Track 09 (Official Lyrics Video)
✔️ Click Here for More
Musics
SONG TITILE: NAFKE NAFKE
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: BRUCK AFEWORK
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ ናፍቄ ናፍቄ
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ እስራኤል መስፍን
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
ናፍቄ ናፍቄ ገስግሼ ከደጇ
የሁሌም ወዳጇ
ናፍቄ ናፍቄ ገስግሼ ከደጇ
የሁሌም ወዳጇ
ትቀበለኝ ይሆን በፈገግታ
ቅያሜዋን ትታ
ወይም ትመልሰኝ ብዬ እልና
እቀራለሁ በገና
ትቀበለኝ ይሆን በፈገግታ
ቅያሜዋን ትታ
ወይም ትመልሰኝ ብዬ እልና
እቀራለሁ በገና
ህመሜን ሳልነግራት የውስጤን ትኩሳት
ደርሶ ይመልሰኛል የበደልኩት ያጠፋሁት ጥፋት
አልቀረሁ አልሄድኩኝ ባሳብ ስንከራተት
ስቃዩ በረታ በእጅጉ ከሰራሁት ስህተት
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
ናፍቄ ናፍቄ ገስግሼ ከደጇ
የሁሌም ወዳጇ
ናፍቄ ናፍቄ ገስግሼ ከደጇ
የሁሌም ወዳጇ
ትቀበለኝ ይሆን በፈገግታ
ቅያሜዋን ትታ
ወይም ትመልሰኝ ብዬ እልና
እቀራለሁ በገና
ትቀበለኝ ይሆን በፈገግታ
ቅያሜዋን ትታ
ወይም ትመልሰኝ ብዬ እልና
እቀራለሁ በገና
ንስሃ ካልሆነኝ ይቅርታ ብርታቴ
የሰበርኩት ልቧን አይጠግነው አይክሰው ፍርሃቴ
አልተውኩት ለድሌ በሬን ከፋፍቼ
እህህ እላለሁ ሳልጠይቃት ምላሿን ፈርቼ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ጥፋቴ
ይቅርታን መፍራቴ
አወየው አጣብቂኝ ወይ ቅጣቴ
ደጓን ሰው ማጣቴ
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Show more
