Hailu Amerga - ማን አለ እንዳንቺ - Man Ale Endanchi | Track 02 (Official Lyrics Video)
✔️ Click Here for More
Musics
SONG TITILE: MAN ALE ENDANCHI
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: BEREKET TESFAEGZI
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ ማን አለ እንዳንቺ
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ በረከት ተስፋ እግዚ
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
የጠዋት ዕጣዬ
ኒሻን ሽልማቴ
ምድራዊ ገነቴ
የታደልኩሽ ከላይ
ከአርያሙ ሰማይ
መፅናኛዬ እንድትሆኝ
ማን አለ እንዳንቺ
በምድር ስቃይን ችሎ
ማን አለ እንዳንቺ
እንደ ዓለም ሳይሮጥ ቸኩሎ
ማን አለ እንዳንቺ
ለገፉት ሁሉ በፀሎት
ሰርክ እሚለምን መድሃኒት
ተፈጥሮ ውበትሽን ሰርታ
እስክናተርፍ ከበረከቷ
ድካምሽ ምን ቢበርታ
በምኞት ፈረስ ከንቱ ሰልፍ
ቆራጥ ሰራዊት ቢሰለፍ
ማን ነው አንቺን እሚረታ
ያረገዝሽውን ውብ ሲሳይ
በአንድ ቆመን እስከምናይ
ቢያዋክበንም መከራ
መች ይጠፋናል ጉብዝናሽ
ስንቱን ጉድ አልፈሽ ቀና እንዳልሽ
ቂምን ጥላቻን ሳታወርሽ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ
የጠዋት ዕጣዬ
ኒሻን ሽልማቴ
ምድራዊ ገነቴ
የታደልኩሽ ከላይ
ከአርያሙ ሰማይ
መፅናኛዬ እንድትሆኝ
ማን አለ እንዳንቺ
በሜዳ በዱር በገደል
ማን አለ እንዳንቺ
እንስሳ ወፍ እንዳይበደል
ማን አለ እንዳንቺ
ለዓለሙ ሰላም ሳይታክት
በፆም በፀሎት ሚባትት
ምስጋናን ልበሺ ከአጥናፍ እስካጥናፍ
በቀስተደመናሽ ቀሚስሽ ይጠለፍ
ያስቀድመኝ ካንቺ እልፎችሽ ከሚያልፉ
ባቆምሺው ነፃነት ይክበሩ ያትርፉ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ
ማን አለ እንዳንቺ ...
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2025: Hailu Amerga
Show more
