Hailu Amerga - ሶረኔ - Sorene | Track 13 (Official Lyrics Video)
✔️ Click Here for More
Musics
SONG TITILE: SORENE
MELODY: HAILU AMERGA (INSPIRED BY FOLK MUSIC)
LYRICS: WONDOSEN YIHUB
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: MICHAL HAILU (MIKIY JANO)
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ ሶረኔ
ዜማ ፡ የህዝብ ና ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡ ወንድወሰን ይሁብ
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ ሚኪኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
ሶረኔ
ሶረኔ x 3
ሶረኔ ጥንት የለመደውን
ሶረኔ ቢያጣ ደግ ደጉን
ሶረኔ ልቤ ሥራ አረገው
ሶረኔ አንቺን መፈለጉን
ፍፁም ፍጥረት መልካም ለዕለት ጭሮ አዳሪ
ወዴት ነው ያለሽው ? አንቺ ደግ አብሳሪ
ሶረኔ ጥንት የለመደውን
ሶረኔ ቢያጣ ደግ ደጉን
ሶረኔ ልቤ ሥራ አረገው
ሶረኔ አንቺን መፈለጉን
ፈራሁኝ ሰጋሁ የዝምታን ቅጣትን
የገባሁትን ቃል ሲያቅተኝ መወጣት
እንደ ልጅነቴ ልስማሽ በይ ምከሪኝ
ሶረኔ ንገሪኝ ነይ ፅድቅ አስተምሪኝ
መልካም ማንነቴን ሳይወርሰው ጨለማ
ሶረኔ ድረሺ ሶረኔ ነይማ
እንደ ልጅነቴ ልስማሽ በይ ምከሪኝ
ሶረኔ ንገሪኝ ነይ ፅድቅ አስተምሪኝ
መልካም ማንነቴን ሳይወርሰው ጨለማ
ሶረኔ
ሶረኔ
ሶ ኦኦ
ሰማይ ሰማይ አያለው ከአድማስ ወዲያ ማዶ
እስካገኝሽ ማልዶ
ሰማይ ሰማይ አያለው ከአድማስ ወዲያ ጋራ
ብቅ እንድትይ ስጣራ
ሶረኔ ሶረኔ ሶረኔ
ሶረኔ ጥንት የለመደውን
ሶረኔ ቢያጣ ደግ ደጉን
ሶረኔ ልቤ ሥራ አረገው
ሶረኔ አንቺን መፈለጉን
ፈራሁኝ ሰጋሁ የዝምታን ቅጣትን
የገባሁትን ቃል ሲያቅተኝ መወጣት
ዓለም ስታለፋው ልቤ እንዲያ ሲከፋው
ሶረኔ ዝም አትበይ መድረሻ ሲጠፋው
በክፋት ውቅያኖስ ነፍሴ ስትላወስ
ሶረኔ ዝም አትበይ
ሶረኔ
ዓለም ስታለፋው ልቤ እንዲያ ሲከፋው
ሶረኔ ዝም አትበይ መድረሻ ሲጠፋው
በክፋት ውቅያኖስ ነፍሴ ስትላወስ ሶረኔ ሶረኔ
ሶ.......ኦኦኦኦ
ሰማይ ሰማይ አያለው ከአድማስ ወዲያ ማዶ
እስካገኝሽ ማልዶ
ሰማይ ሰማይ አያለው ከአድማስ ወዲያ ጋራ
ብቅ እንድትይ ስጣራ
ባካኙ ልቤ ብር ትር ሲል ለዓለም ሲራቀቅ
ሰንበትበት ብሏል ሳይታወቀው ከፍቅር ሲርቅ
ሆድ እንዳይብሰኝ ስትርቂኝ ላፍታ
ወድቄ እንዳልቀር ስጪኝ ይቅርታ
ከትህትናሽ ፍርፋሪ
ከፍቅር ጠበል ፍንጥርጣሪ
ዘንበል አርጊልኝ እጅ እንድነሳ
ዳግም ሰው ሆኜ እንድነሳ
ከትህትናሽ ፍርፋሪ
ከፍቅር ጠበል ፍንጥርጣሪ
ዘንበል አርጊልኝ እጅ እንድነሳ ዳግም ሰው ሆኜ እንድነሳ
ኦሆሆሆሆሆሆ
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2025: Hailu Amerga
Show more
