Playing Next....


      Dabosh - ዳቦሽ Endale Admike - FT AMIGO & DJ BABY እንዳለ አድምቄ (Official Video) New Ethiopia Music 2



      ✔️ Click Here for More Musics

      ዳቦ
      ስንቱን ይመክታል ስንቱን ይመልሳል
      የተባለው ዳቦ ለካ እሳት አንሶታል
      ላይ ታቹ ዳርዳሩ በግልብ እሳት ከስሎ
      ወይ ጉድ ሊጥ ነው ውስጡ የበሰለ
      መስሎ
      በተናገሩት ልክ ባሉት ያጣናቸው
      እንደው በምን ምክንያት ጠፋ ፅናታቸው
      ብዙ እንጨት ጨርሰው ተምረው
      ተምረው እንዳያሩ ስንል ሊጥ
      ሆኑሳ ከርመው
      ምን አይተን እንውጣ ማንን ልንከተል
      መንጋው ሲተራመስ ሆዳም ሲንቀለቀል
      በሚነደው እሳት በጭሱ መካከል
      ካንዱ ጫፍ አንዱ ጫፍ የምንንገዋለል
      እንዲ ትክዝ ያልሽው አይንሽ ያቀረረው
      ለኛ ነው ለዳቦሽ ያዘንሽው ለማነው
      በኛ ነው በሊጥሽ ያፈርሽው በማነው

      Copyright ©2022: Endale Admike

      #ዳቦሽ #Dabosh #Siyamer #ManFullAle #Ethiopia #newethiopianmusic #newamharicmusic #Amharicmusic #Ethiopiannews #Ethiopianpoletics #ethio360 #ethio360media #zehabesha #ebs #Ebstv #etv #etvnews #kanatv #kanaknews #Ethiomedia #Nahomfavorites #Nahomcinema #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic #Endaleadmike #Dehnadehna #Amharicmusic #Amharicsong #Ethiopiantraditionalmusic #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianhistory #Ethiopiantoday #Newethiopianmusicvideo #Endaleadmikenewsong #Newethiopianmusic #Ethiopiannewmusicvideo #እንዳለአድምቄ #ደህናደህና #Newamharicsong #Etv

      Show more

      Playing Next