Abel Mulugeta - እንደዉ ምንላርግሽ Endew Minlargish | New Ethiopian Single 2021 (Official Video)
✔️ Click Here for More
Musics
#abelmulugeta #mereja #Ethiopianmusic
Welcome to the official YouTube Channel of Abel Mulugeta Official. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videosadmin thanks.
ወርቅ በእሳት ይፈተናል
ፍቅር በእምነት ይመዘናል
ፀንቶ መቆም ይሄኔ እንጂ
ሞት በሀገር ላይ ሲታወጅ::
ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር እና ህልዉና ለሚዋደቁት ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ይሁንልኝ !
ሀገር በጨነቃት ግዜ ስለሀገር ፍቅር ስትሉ እዚህ ስራ ላይ ሀሳብ በመስጠት ለተሳተፋችሁ, ለሁላችሁ ክብረት ይስጥልኝ!
#ኢትዮጵያ በልጆችዋ አንድነት ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!
www.facebook.com/abelmulugeta.
www.instagram.com/official_ab...
Show more
