Playing Next....


      ፲፰፻፹፰ | 1888



      ✔️ Click Here for More Musics

      ያለንን የተሰጠንን ከላይ የተቸርነውን ፀጋ እና በረከት ማመስገንም ማክበርም የሠዉ ልጆች የዘወትር ተግባር ሊሖን ይገባል ሠላም እንዲኖረን ፍቅር፤ በነፃነት መኖርን ለመታደል በእውን ምኞታችንን ለማየት እንዲያስችለን ዘንድ ያለንበትን ዓመተ ምህረት ማስተዋል ይኖርብናል ብዬ አሥባለሁ።
      ትክክል ለኛውን መረዳት እንድናገኝ የቀደሙትን ዘመናትን እና ሠዎችን ሀሳብ ጥረት አና ውሳኔ ከተግባር ምግባራቸው ጋር ያጋጠማቸውን ችግሮች ፣የፈቱበትን መፍትሔ፣የበጁትን መላ እና የተዉልንን አደራ ሰዉ እንደማይቀማን፤
      የኛው የእዚህ ዘመን ሰዎች ንብረት እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል...በአሀጉሪቷ ብርቅ በሀገሯ ሠዎች ድንቅ የሖነችው ወይና ማትሰለች የእናት ምሳሌ ጥግ ማሳያ ነዉ ግብሯ።
      እኛ የሷ ልጆች ለርሷ ክብር ሞገስ ለመሆን ተግባራችንን ምግባራችንን አንድ ልክ በጎ መልካም በማድረግ ለርሷ ማንም የማይቀማት ንብረቷ መሆናችንን እውን በማድረግ ምኞቷን፤ ደምቀን ልንታያት ይገባል፤ምርቃቷንም ለማግኘት አሜን ለማለት።
      ይህን አንፃር እንድንሰጥ ኀሳባችንን
      እንደዛን ዘመን ሊቃውንቶች በአሁን ዘመን
      ሙዚቃ አኖርን።
      እናት ሐገር ትኑር ለኛ
      ኢትዮጵያ ለዘላለም ደህና
      አመሠግናለሁ
      ካስማሠ-ፍቅሩ፡ሠማ

      Song: ፲፰፻፹፰ | 1888
      Artist: Kassmasse
      Producer: Uno
      Mixed and Mastered by Kenny Allen @ E.A.R.S. (East Africa Recording Studio)
      Additional Bass, Guitar, Organ and Kirar by Kenny Allen
      Vocalist: Estena Ephrem
      Executive Producer: Guta Wakuma Chimsa (Choo Choo Promotions)
      Creative Director: Maranata Tegegne
      Video Edit: Gebriel Balcha for Seven Communications
      Digital Marketing: Seven Communications
      Design: Fanuel Leul


      Follow Kassmasse
      https://www.instagram.com/k.a.s.s.m.a.s.s.e
      https://www.facebook.com/kassmasse​
      https://www.tiktok.com/@kassmasse
      https://twitter.com/Kassmasse​

      #Antsar​ #Kassmasse​ #Uno​ #ChooChooPromotions​

      © Choo Choo Promotions

      Show more

      Playing Next