ታማሁ | Tamahu by Sami-Dan
✔️ Click Here for More
Musics
New Ethiopian Music 2018/ 2025
ታማሁ
ሳሮይ ኢንትዮ ጊዶ
ሲያ ሲያ
ወላይታ ጋሞ
ወላይታ ጋሞናይ
ሀዋሳ ሲዳማ
ሀዋሳ ሲዳማ
ሲያ ሲያ
አዋንዳይ ታሚሻ
ኦራታ ማታይስ
አዋንዳይ ታሚቼ
አሹ አሹ አሹ ሰሮ ገቲስ
ቲባባይ ሎኦ
ናጌቲ ሎኦ
ዶርዜ - ቦዲቴ ቢታይ ሎይ
ዶርዜ - አረካ ቢታይ ሎኦ
ዶርዜ - አሮጌ አራዳይ ሎኦ
ቢታይ ሎኦ ኑጌ ቢታይ ሎኦ
ስሜ ገነነ ባገሩ
በሰፈር መንደሩ
አብዶ ከነፈላት ብለው እያወሩ
አንቺ አታውቂ ይሆናል
አልሰማሽም ይሆናል
አንቺ አታውቂ ይሆናል
አልሰማሽም ይሆናል
አልነገሩሽም ይሆናል
አንቺ አታውቂ ይሆናል
እኔማ ባንቺማ
ስንቴ ልታማ
ታማሁ ታማሁ ታማሁ ታማሁልሽ
ቦዲቴ ቢታይ ሎይ
አረካ ቢታይ ሎኦ
አሮጌ አራዳይ ሎኦ
ቢታይ ሎኦ ኑጌ ቢታይ ሎኦ
ኤጭ - ይደክማል የሰውን ወሬ መስማቱ
ኤጭ - በነጋ በጠባ በሁሉም መነሳቱ
ኤጭ - ቀላል ነው ወይ አንቺን ሰው መውደድ
ኤጭ - በኔ ቦታ ሆነው መቼ አዩሽ ለመፍረድ
እቴ አለሜ
የዳንኩብሽ ከህመሜ
ብታዘዝሽ
ባገሩ ላይ ተነሳ ስምሽ
እቴ አለሜ
ይቀላል ወይ አንቺን መውደድ
ፍቅርሽ ከላይ አንስቶ ከታች የሚያወርድ
እቴ አለሜ
ይቀላል ወይ አንቺን መውደድ 2x
አንቺ አታውቂ ይሆናል
አልሰማሽም ይሆናል
አንቺ አታውቂ ይሆናል
አልሰማሽም ይሆናል
አልነገሩሽም ይሆናል
አንቺ አታውቂ ይሆናል
እኔማ ባንቺማ
ስንቴ ልታማ
ታማሁ ታማሁ ታማሁ ታማሁልሽ
ዶርዜ - ቦዲቴ ቢታይ ሎይ
ዶርዜ - አረካ ቢታይ ሎኦ
ዶርዜ - አሮጌ አራዳይ ሎኦ
ቢታይ ሎኦ ኑጌ ቢታይ ሎኦ
ወላይታ ጋሞ
ወላይታ ጋሞናይ
ሀዋሳ ሲዳማ
ሀዋሳ ሲዳማ
ታማሁ ታማሁ ታማሁልሽ
ታማሁ credit
Melody : - Sami-Dan
ዜማ :- ሳሚ-ዳን
Lyric :- Sami-Dan | Neba Setotaye
ግጥም :- ሳሚ-ዳን | ነባ ስጦታዬ
Arrangement :- Sami-Dan
ቅንብር :- ሳሚ-ዳን
Tenor Sax :- Ashenafi Degef
ቴነር ሳክሲፎን: - አሸናፊ ደገፍ
Trumpet :- Tedros Alula
ትራንፔት :- ቴድሮስ አሉላ
Trombone :- Kal
ትሮንቦን :- ቃል
Bass Guitar :- Fassil Wehib
ቤዝ ጊታር :- ፋሲል ውሂብ
Lead Guitar :- Andy Bete Zema
ሊድ ጊታር :- ኤንዲ ቤተ ዜማ
Keyboard :- Biruk Afework
ኪቦርድ :- ብሩክ አፈወርቅ
Drum Fill :- Flashkido
ድራም ሙሊት :- ፍላሽኪዶ
Mixing and Mastering :- Andy Bete Zema
ሚክስንግና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ
Background Vocal :- Roba Jr | Neba Setotaye
ተቀባይ ድምፅ :- ሮባ ጁኒየር | ነባ ስጦታዬ
Show more
